am_tn/1ki/09/03.md

782 B

ፀሎትህንና ልመናህን

ፀሎትና ልመና በመሠረቱ አንድ አይነት ትርጉም ሲኖራቸው የሰለሞን ጥያቄ ከቅንነት እንደሆነ እግዚአብሔር እውቅና እንደሠጠው አፅንኦት ለመስጠት ነው የ1ነገስት 8፡28 ትርጉምን ተመልከት፡፡

ለዘላለምም ስሜ በዚያ ያድር ዘንድ

“ስም” ለአንድ ግለሰብ ዘይቤአዊ ነው፡፡ ተርጓሚ “ለዘላለም በዚያ ለመኖርና ባለቤትነት ማሳያ”

ዓይኖቼና ልቤም …….በዚያ ይሆናሉ

“ዓይንና ልብም” የሰውን ሙሉ ሁለንተና ዘይቤ ናቸው፡፡ ተርጓሚ “ጥበቃና ጥንቃቄ አደርግለታለው”