አጠቃላይ መረጃ
ነብዩ ናታን ለንጉሥ ዳዊት መናገሩን ቀጥሏል
በውኑ ይህ ነገር ከጌታዬ ከንጉሥ የተደረገ ነውን? ለባሪያህም ከአንተ በኋላ በጌታዬ በንጉሱ ዙፋን ላይ የሚቀመጠውን አልነገርህምን?
ናታን ዳዊትን በሦስተኛ ወገን ይወክላል ይህ ለንጉሡ ያለውን ከበሬታ ማሣያ መንገድ ነው፡፡ በሁለተኛ ወገን ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “አንተ በጌታዬ በንጉሡ ዙፋን ላይ የሚቀመጠው ማን እንደሆነ ለባሪያህ አልነገርህምን?”