1.9 KiB
1.9 KiB
ጠራ
“ዳዊት ጠራ”
እንዲገነባ አዘዘው…ቤት እሠራ ዘንድ አስቤ ነበር
አንባቢዎች ዳዊት ሥራውን ሠራተኞቹ እንዲሠራ አስቦ መሆኑን ሊገነዘቡት ይገባል ፡፡ ኣት: - “ለእግዚአብሔር ቤት እንዲያሠራ አዘዘው… እኔ ራሴ የቤቱን ግንባታ በበላይነት የመቆጣጠር እቅዴ” ( የባህሪ ስምን፡ ይመልከቱ)
የእኔ ፍላጎት ነበር
“ዓላማዬ”
እኔ ራሴ ቤት ለመሥራት
“ራሴ” የሚለው አጸፋዊ የሚያመለክተው ዳዊት በመጀመሪያ ቤተመቅደሱን ለመገንባት አቅዶ እንደነበረበ ነው ፡፡ ኣት: - “ቤተ መቅደሱን የምሠራው እኔ እሆን ነበር” (አጸፋዊ ተውላጠ ስምን ፡ ይመልከቱ)
የአምላኬን የእግዚአብሔር ስም
እዚህ “ስም”የሚለው የእግዚአብሔርን ክብር ይወክላል ፡፡ ኣት: “አምላኬ እግዚአብሔርን ያከብሩ ዘንድ” (የባህሪ ስምን፡ ይመልከቱ)
ብዙ ደም አፍስሷል
እዚህ ላይ የሰዎች ግድያ ደማቸውን ማፍሰስ እንደሆነ ተገልጾአል ፣ህይወታቸውን የሚወክለው “ደማቸው”ነው ፡፡ ኣት: “ብዙ ሰዎችን ገድሏል” (የባህሪ ስምን፡ ይመልከቱ)
ለስሜ
እዚህ “ስም” የሚለው የእግዚአብሔርን ክብር ይወክላል ፡፡ ኣት: - “እኔን ለማክበር” (የባህሪ ስምን፡ ይመልከቱ)
በፊቴ . . . . ደም አፈሰስክ
እዚህ ላይ “ዐይን” የሚያመለክተው እግዚአብሔር ያየውን ነው ፡፡ ኣት: - “በምድር ላይ ብዙ ደም እንዳፈሰስክ አየሁ” (የባህሪ ስምን፡ ይመልከቱ)