Mon Jun 19 2017 20:08:52 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
2f2471ef13
commit
77c3637e11
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
|||
\v 9 9. በዚያ ጊዜ ሰዎች የያህዌን ስም እንዲጠሩ፣ አንድ ልብ ሆነውም እንዲያገለግሉት ንጹሑን አንደበት እሰጣቸዋለሁ፡፡›
|
||||
\v 10 10. ከኢትዮጵያ ወንዞች ማዶ ያሉት እኔን የሚያመልኩ የተበተኑ ሕዝቤ ለእኔ የሚገባውን ቁርባን ያመጡልኛል፡፡
|
||||
\v 11 11. በዚያ ቀን በእኔ ላይ ከፈጸማችሁት በደል ሁሉ የተነሣ አታፍሩም፤ በትዕቢታቸው የሚደሰቱትን ከመካከላችሁ ስለማስወግድ ከእንግዲህ ወዲያ በቅዱሱ ተራራዬ ላይ አትታበዩብኝም፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 12 ሆኖም፣ የዋሃንንና ትሑታንን አስቀራለሁ፤ እናንተም በያህዌ ስም ትተማመናላችሁ፡፡
|
||||
\v 13 የእስራኤል ትሩፋን ከእንግዲህ ፍርድ አያጐድሉም፤ ሐሰትንም አይናገሩም፤ በአንደበታቸው ሐሰት አይገኝም፡፡ ይበላሉ፤ በሰላምም ያርፋሉ፤ የሚያስፈራቸውም አይኖርም፡፡››
|
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
|||
\v 14 የጽዮን ልጅ ሆይ፣ ዘምሪ፤ እስራኤል ሆይ፣ እልል በዪ፤ የኢየሩሳሌም ልጅ ሆይ፣ በፍጹም ልብሽ ደስ ይበልሽ ደስ ይበልሽ፤ ሐሤትም አድርጊ፡፡
|
||||
\v 15 ያህዌ ቅጣትሽን አስወግዷል፤ ጠላቶችንም አስወጥቷል፤ የእስራኤል ንጉሥ ያህዌ በመካከልሽ ነው፡፡ ከእንግዲህ ክፉን አትፈሪም፡፡
|
||||
\v 16 በዚያ ቀን ኢየሩሳሌምን እንዲህ ይሏታል፤ ‹‹ ጽዮን ሆይ አትፍሪ፤ እጆችሽም አይዛሉ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
|||
\v 17 አንቺን ለማዳን ብርቱ የሆነው አምላክሽ ያህዌ በመካከልሽ ነው፡፡ በአንቺ እጅግ ደስ ይለዋል፤ በፍቅሩም ያሳርፍሻል፡፡
|
||||
በዝማሬ በአንቺ ደስ ይለዋል፡፡
|
||||
\v 18 ለታወቁ ክብረ በዓላት ሐዘንን ከአንቺ አርቃለሁ፤ በመካከልሽ ሸክምና ዕፍረት ሆነውብሻል፡፡
|
Loading…
Reference in New Issue