Wed May 24 2017 15:59:51 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-05-24 15:59:52 +03:00
parent cbfc0d12b7
commit 3ea9fdc8b5
7 changed files with 6 additions and 7 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 10 ሥርዓት የሌላቸው በተለይም ከተገረዙት ወገን የሆኑ ብዙዎች አሉ። ቃላቸው ከንቱ ነው። ሰዎችን ያስታሉ፣በተሳሳተ መንገድም ይመራሉ። \v 11 እነዚህን ዝም ማሰኘት ይገባል። ለነውረኛ ትርፍ ብለው ማስተማር የማይገባቸውን እያስተማሩ ፣መላ ቤተሰብን ያፈርሳሉ።
\v 10 ሥርዓት የሌላቸው በተለይም ከተገረዙት ወገን የሆኑ ብዙዎች አሉ። ቃላቸው ከንቱ ነው። ሰዎችን ያስታሉ፣ በተሳሳተ መንገድም ይመራሉ። \v 11 እነዚህን ዝም ማሰኘት ይገባል። ለነውረኛ ትርፍ ብለው ማስተማር የማይገባቸውን እያስተማሩ፣ መላ ቤተሰብን ያፈርሳሉ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 12 ከነሱ ከራሳቸው ነብያት መካከል አንዱ ፣''የቀርጤስ ሰዎች ዘወትር ውሸተኞች፣ክፉና አደገኛ አውሬዎች፣ ሰነፍ ሆዳሞች ናቸው'' ብሏል፡፡ \v 13 ይህም አባባል ትክክል ነው፣ ስለዚህ ጤነኛ እምነት እንዲኖራቸው አጥብቀህ ገሥጻቸው ።
\v 12 ከነሱ ከራሳቸው ነብያት መካከል አንዱ፣ ''የቀርጤስ ሰዎች ዘወትር ውሸተኞች፣ ክፉና አደገኛ አውሬዎች፣ ሰነፍ ሆዳሞች ናቸው'' ብሏል፡፡ \v 13 ይህም አባባል ትክክል ነው፣ ስለዚህ ጤነኛ እምነት እንዲኖራቸው አጥብቀህ ገሥጻቸው ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 15 ንጹሆች ለሆኑት፣ ሁሉም ንጹህ ነው፣ ለርኩሶችና ለማያምኑ ግን ንጹህ የሆነ ምንም የለም። ይልቁን ፣ አዕምሯቸውና ሃሳባቸው እንኳ የረከሰ ነው፡፡ \v 16 እግዚአብሔር እንደሚውያቁ ይናገራሉ፣ በሥራቸው ግን ይክዱታል። የሚያስጸይፉ የማይታዘዙና፣ለመልካም ስራም የማይበቁ ናቸው፡፡
\v 15 ንጹሆች ለሆኑት፣ ሁሉም ንጹህ ነው፣ ለርኩሶችና ለማያምኑ ግን ንጹህ የሆነ ምንም የለም። ይልቁን፣ አዕምሯቸውና ሃሳባቸው እንኳ የረከሰ ነው፡፡ \v 16 እግዚአብሔር እንደሚውያቁ ይናገራሉ፣ በሥራቸው ግን ይክዱታል። የሚያስጸይፉ የማይታዘዙና፣ ለመልካም ስራም የማይበቁ ናቸው፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\c 2 \v 1 አንተ ግን ፣ከጤናማው ትምህርት ጋር የሚስማማውንተናገር። \v 2 በእድሜ የገፋ ሰዎች ልከኞች፣ ጨዋዎች፣ጠንቃቆች ጤናማ እምነት፣ፍቅርና ጽናት ያላቸው ሊሆኑ ይገባችዋል፡፡
\c 2 \v 1 አንተ ግን፣ ከጤናማው ትምህርት ጋር የሚስማማውን ተናገር። \v 2 በእድሜ የገፋ ሰዎች ልከኞች፣ ጨዋዎች፣ ጠንቃቆች ጤናማ እምነት፣ ፍቅርና ጽናት ያላቸው ሊሆኑ ይገባችዋል፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 3 በእድሜ የገፉ ሴቶችም እንዲሁ ጨዋዎችና፣ ከሃሜት የራቁ መሆን አለባቸው፡፡ ወይን ጠጅ ጠጪዎች መሆን አይገባቸውም። መልካም የሆነውን ማስተማር ይገባችዋል \v 4 ወጣት ሴቶችን በአስተሳሰባቸው ሚዛናዊ እንዲሆኑ እንዲያሳስቧቸው፣የገዛ ባሎቻቸውና ልጆቻቸውን የሚወዱ ፣ጠንቃቃ እንዲሆኑ እንዲያበርቷቷቸው፣ \v 5 የእግዚአብሔር ቃል እንዳይሰደብ ንፁህ ፣መልካም የቤት አስተዳዳሪና፣ለባሎቻቸውም የሚታዘዙ ይሁኑ።
\v 3 በእድሜ የገፉ ሴቶችም እንዲሁ ጨዋዎችና፣ ከሃሜት የራቁ መሆን አለባቸው፡፡ ወይን ጠጅ ጠጪዎች መሆን አይገባቸውም። መልካም የሆነውን ማስተማር ይገባችዋል \v 4 ወጣት ሴቶችን በአስተሳሰባቸው ሚዛናዊ እንዲሆኑ እንዲያሳስቧቸው፣ የገዛ ባሎቻቸውና ልጆቻቸውን የሚወዱ፣ ጠንቃቃ እንዲሆኑ እንዲያበርቷቷቸው፣ \v 5 የእግዚአብሔር ቃል እንዳይሰደብ ንፁህ፣ መልካም የቤት አስተዳዳሪና፣ ለባሎቻቸውም የሚታዘዙ ይሁኑ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 6 በተመሳሳይ መንገድ፣ ወጣት ወንዶች ጠንቃቆች እንዲሆኑ አሳስባቸው። \v 7 በነገር ሁሉ ራስህን የመልካም ሥራ ምሳሌ አድርገህ ተገኝ፤ በትምህርትም ንጽህናን፣ጨዋነት፣የማይነቀፍ ጤናማ ቃላት ይኑርህ። \v 8 ስለ እኛ የሚናገረው ምንም ክፉ ነገር እንዳይኖር። የማይነቀፍ ስህተት የሌለበትን፣ ነገር ግን ሊቃወም የሚሞክረውን የሚያሳፍር ቃላትን ተናገር።
\v 6 በተመሳሳይ መንገድ፣ ወጣት ወንዶች ጠንቃቆች እንዲሆኑ አሳስባቸው። \v 7 በነገር ሁሉ ራስህን የመልካም ሥራ ምሳሌ አድርገህ ተገኝ፤ በትምህርትም ንጽህናን፣ ጨዋነት፣ የማይነቀፍ ጤናማ ቃላት ይኑርህ። \v 8 ስለ እኛ የሚናገረው ምንም ክፉ ነገር እንዳይኖር። የማይነቀፍ ስህተት የሌለበትን፣ ነገር ግን ሊቃወም የሚሞክረውን የሚያሳፍር ቃላትን ተናገር።

View File

@ -50,7 +50,6 @@
"02-title",
"02-01",
"02-03",
"02-06",
"02-09",
"02-11",
"02-14",