am_tit_text_ulb/02/01.txt

1 line
289 B
Plaintext

\c 2 \v 1 አንተ ግን፣ ከጤናማው ትምህርት ጋር የሚስማማውን ተናገር። \v 2 በእድሜ የገፋ ሰዎች ልከኞች፣ ጨዋዎች፣ ጠንቃቆች ጤናማ እምነት፣ ፍቅርና ጽናት ያላቸው ሊሆኑ ይገባችዋል፡፡