Mon May 21 2018 13:11:27 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2018-05-21 13:11:51 +03:00
parent a5ce652bb7
commit 89e70007f3
8 changed files with 16 additions and 8 deletions

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 10 10. ውዴም እንዲህ አለኝ፡
\v 10 ውዴም እንዲህ አለኝ፡
ሙሽራው
ፍቅሬ ሆይ ተነሺ፡አንቺ የእኔ ቆንጆ ከእኔ ጋር ነዪ። \v 11. እነሆ፡ክረምቱ አልፏል፡የዝናቡም ጊዜ አብቅቷል።
ፍቅሬ ሆይ ተነሺ፡አንቺ የእኔ ቆንጆ ከእኔ ጋር ነዪ። \v 11 እነሆ፡ክረምቱ አልፏል፡የዝናቡም ጊዜ አብቅቷል።

View File

@ -1 +1 @@
\v 12 12. በምድሪቱ ሁሉ እንቡጥ አበቦች ታዩ፡ አሁን የዝማሬ ወቅት ነው፡የርግቦችም ድምፅ እየሰማን ነው። \v 13 13. የበለስ ዛፎች ፍሬ አፍርተዋል፡የወይን ተክሎች አብበዋል፡ የአበባቸውም መዓዛ በአየሩ ውስጥ ናኝቷል። ውዴ ሆይ ተነሺ፡ የእኔ ቆንጆ ከእኔ ጋር ነዪ።
\v 12 በምድሪቱ ሁሉ እንቡጥ አበቦች ታዩ፡ አሁን የዝማሬ ወቅት ነው፡የርግቦችም ድምፅ እየሰማን ነው። \v 13 የበለስ ዛፎች ፍሬ አፍርተዋል፡የወይን ተክሎች አብበዋል፡ የአበባቸውም መዓዛ በአየሩ ውስጥ ናኝቷል። ውዴ ሆይ ተነሺ፡ የእኔ ቆንጆ ከእኔ ጋር ነዪ።

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 14 14. አንቺ በገደል ዐለት ንቃቃት ውስጥ እንደ ተደበቀች ርግብ ነሽ፡ እስቲ ፊትሽን አሳዪኝ፡ድምፅሽንም እንድሰማ ፍቀጂልኝ፡ምክንያቱም ድምፅሽ ጣፋጭ፥ ፊትሽም ውብ ነው።
\v 14 አንቺ በገደል ዐለት ንቃቃት ውስጥ እንደ ተደበቀች ርግብ ነሽ፡ እስቲ ፊትሽን አሳዪኝ፡ድምፅሽንም እንድሰማ ፍቀጂልኝ፡ምክንያቱም ድምፅሽ ጣፋጭ፥ ፊትሽም ውብ ነው።
ሙሽራዪቱ

View File

@ -1 +1 @@
\v 15 15. የወይን ተክልን እንደሚያወድሙ ቀበሮዎች ሴቶችን የሚያበላሹ ወንዶች ስላሉ፡እንደዚህ ያሉ ወንዶች በእኔ ላይ ጥቃት እንዲፈጽሙ አትፍቀድላቸው።
\v 15 የወይን ተክልን እንደሚያወድሙ ቀበሮዎች ሴቶችን የሚያበላሹ ወንዶች ስላሉ፡እንደዚህ ያሉ ወንዶች በእኔ ላይ ጥቃት እንዲፈጽሙ አትፍቀድላቸው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 16 16. እኔ የውዴ ነኝ፡እርሱም የእኔ ነው። ሣር ይበሉ ዘንድ የተሰማሩ በጎች ደስ እንደሚላቸው ሁሉ እርሱም እኔን በመሳም እጅግ ደስ ይለዋል። \v 17 17. ውዴ ሆይ፡ ጎሕ ከመቅደዱ በፊት፥ ጨላማውም ሳይሸሽ መሄድ ይገባሃል፡በኮረብቶች ላይ እንደሚሮጥ እንደ ሜዳ ፍየል ወይም እንደ አጋዘን ግልገል ከዚህ ፈጥነህ ሂድ።
\v 16 እኔ የውዴ ነኝ፡እርሱም የእኔ ነው። ሣር ይበሉ ዘንድ የተሰማሩ በጎች ደስ እንደሚላቸው ሁሉ እርሱም እኔን በመሳም እጅግ ደስ ይለዋል። \v 17 ውዴ ሆይ፡ ጎሕ ከመቅደዱ በፊት፥ ጨላማውም ሳይሸሽ መሄድ ይገባሃል፡በኮረብቶች ላይ እንደሚሮጥ እንደ ሜዳ ፍየል ወይም እንደ አጋዘን ግልገል ከዚህ ፈጥነህ ሂድ።

View File

@ -1 +1 @@
\c 3 \v 1 1. ሌሊቱን ሁሉ በአልጋዬ ላይ ተኝቼ ሳለሁ ውዴን ለማየት ጓጓሁ፡ እንዲመጣም ፈለግሁ፡ነገር ግን አልመጣም። \v 2 2.ተነስቼ ወደ ከተማዪቱ ለመውጣት፥በዋና ዋና መንገዶችና በየአደባባዮችም ተዘዋውሬ ውዴን ለመፈለግ ወሰንሁ። ስለዚህ ወጥቼ ፍለጋዬን ተያያዝኩት፡ነገር ግን አላገኘሁትም።
\c 3 \v 1 ሌሊቱን ሁሉ በአልጋዬ ላይ ተኝቼ ሳለሁ ውዴን ለማየት ጓጓሁ፡ እንዲመጣም ፈለግሁ፡ነገር ግን አልመጣም። \v 2 ተነስቼ ወደ ከተማዪቱ ለመውጣት፥በዋና ዋና መንገዶችና በየአደባባዮችም ተዘዋውሬ ውዴን ለመፈለግ ወሰንሁ። ስለዚህ ወጥቼ ፍለጋዬን ተያያዝኩት፡ነገር ግን አላገኘሁትም።

View File

@ -1 +1 @@
\v 3 3. የከተማዪቱ ጠባቂዎች እየተዘዋወሩ በሚጠብቁበት ጊዜ አገኙኝ፡ እኔም፥«ውዴን አይታችኋል?» በማለት ጠየቅኋቸው። \v 4 4. ከእነርሱም ጥቂት እልፍ እንዳልሁ ውዴን አገኘሁት። ወዲያው አጥብቄ ያዝሁት፡ ወደ እናቴ ቤት እስካመጣው፥ በማሕፀን ወደተሸከመችኝም ክፍል እስካስገባው ድረስ አለቀቅሁትም።
\v 3 የከተማዪቱ ጠባቂዎች እየተዘዋወሩ በሚጠብቁበት ጊዜ አገኙኝ፡ እኔም፥«ውዴን አይታችኋል?» በማለት ጠየቅኋቸው። \v 4 ከእነርሱም ጥቂት እልፍ እንዳልሁ ውዴን አገኘሁት። ወዲያው አጥብቄ ያዝሁት፡ ወደ እናቴ ቤት እስካመጣው፥ በማሕፀን ወደተሸከመችኝም ክፍል እስካስገባው ድረስ አለቀቅሁትም።

View File

@ -53,6 +53,14 @@
"02-05",
"02-07",
"02-08",
"02-10",
"02-12",
"02-14",
"02-15",
"02-16",
"03-title",
"03-01",
"03-03",
"04-title",
"07-title",
"08-14"