Mon May 21 2018 13:09:26 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2018-05-21 13:09:29 +03:00
parent 13b023c156
commit a5ce652bb7
8 changed files with 15 additions and 7 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 16 16. አንተ ውዴ ሆይ፡ እጅግ ውብ ነህ፡በጣምም ታምራለህ። በገጠር ያለው ይህ ለምለም ሣር እንደምንተኛበት አልጋ ደስ የሚል ነው። \v 17 17. የዝግባ ቅርንጫፎች ይከልሉናል፡ከላይ ያሉትም ቅርንጫፎች ልክ እንደ ጣሪያ ይሆኑልናል።
\v 16 አንተ ውዴ ሆይ፡ እጅግ ውብ ነህ፡በጣምም ታምራለህ። በገጠር ያለው ይህ ለምለም ሣር እንደምንተኛበት አልጋ ደስ የሚል ነው። \v 17 የዝግባ ቅርንጫፎች ይከልሉናል፡ከላይ ያሉትም ቅርንጫፎች ልክ እንደ ጣሪያ ይሆኑልናል።

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\c 2 \v 1 1. እኔ በሜዳ እንደሚበቅል ተራ ጽጌረዳ በሸለቆም እንዳለ አበባ ነኝ።
ሙሽራው
\v 2 2. ውዴ በቆነጃጅት መካከል ስትታይ፥ በእሾህ መካከል እንደሚበቅል ውብ አበባ ናት።
\v 2 ውዴ በቆነጃጅት መካከል ስትታይ፥ በእሾህ መካከል እንደሚበቅል ውብ አበባ ናት።
ሙሽራዪቱ

View File

@ -1 +1 @@
\v 3 3. ውዴ በጎልማሶች መካከል ሲታይ በዱር ውስጥ እንዳለ ዛፍ ነው፡በጥላው ሥር ከፀሐይ ቃጠሎ እድናለሁ። በአጠገቤም ሲሆን ጣፋጭ ፍሬ የበላሁ ያህል እረካለሁ። \v 4 4. እኔን በፍቅሩ እንደሚያለብስ ሆኖ በፍቅር ሥራ ወደሚጠመድበት እኔም በታላቅ ፍቅሩ ወደምረካበት አዳራሽ አስገባኝ።
\v 3 ውዴ በጎልማሶች መካከል ሲታይ በዱር ውስጥ እንዳለ ዛፍ ነው፡በጥላው ሥር ከፀሐይ ቃጠሎ እድናለሁ። በአጠገቤም ሲሆን ጣፋጭ ፍሬ የበላሁ ያህል እረካለሁ። \v 4 እኔን በፍቅሩ እንደሚያለብስ ሆኖ በፍቅር ሥራ ወደሚጠመድበት እኔም በታላቅ ፍቅሩ ወደምረካበት አዳራሽ አስገባኝ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 5 5. በፍቅርህ ደስ አሰኘኝ፡ በዚያም አበረታታኝ። ይህም ዘቢብ እና ሌላም ጣፋጭ ፍሬ እንደመብላት ስለሆነ ከዚህ በላይ እንድትወደኝ አፈልጋለሁ። \v 6 6. ግራ እጁን እንድተራስ ቀኝ እጁም እንዲያቅፈኝ እሻለሁ።
\v 5 በፍቅርህ ደስ አሰኘኝ፡ በዚያም አበረታታኝ። ይህም ዘቢብ እና ሌላም ጣፋጭ ፍሬ እንደመብላት ስለሆነ ከዚህ በላይ እንድትወደኝ አፈልጋለሁ። \v 6 ግራ እጁን እንድተራስ ቀኝ እጁም እንዲያቅፈኝ እሻለሁ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 7 7. እናንት የኢየሩሳሌም ቆነጃጅት በቅቶን እስከምናቆም ድረስ ፍቅራችንን ለመግለጥ ከተጠመድንበት ሁኔታ እንዳታውኩን በሚዳቋ እና በሜዳ ፍየል አማጥናችኋለሁ።
\v 7 እናንት የኢየሩሳሌም ቆነጃጅት በቅቶን እስከምናቆም ድረስ ፍቅራችንን ለመግለጥ ከተጠመድንበት ሁኔታ እንዳታውኩን በሚዳቋ እና በሜዳ ፍየል አማጥናችኋለሁ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 8 8. የውዴ ድምፅ በተራሮች ላይ እንደሚዘል በኮረብቶችም ላይ እንደሚወረወር ሆኖ ሲመጣ ይሰማኛል። \v 9 9. ውዴ አጋዘን ወይም የሜዳ ፍየል ይመስላል፡እነሆ ከቤታችን ግድግዳ ኋላ ቆሞአል፡በመስኮት አተኩሮ ወደ ውስጥ ያያል፡በፍርግርጉም እያሾለከ ይመለከታል።
\v 8 የውዴ ድምፅ በተራሮች ላይ እንደሚዘል በኮረብቶችም ላይ እንደሚወረወር ሆኖ ሲመጣ ይሰማኛል። \v 9 ውዴ አጋዘን ወይም የሜዳ ፍየል ይመስላል፡እነሆ ከቤታችን ግድግዳ ኋላ ቆሞአል፡በመስኮት አተኩሮ ወደ ውስጥ ያያል፡በፍርግርጉም እያሾለከ ይመለከታል።

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 10 10. ውዴም እንዲህ አለኝ፡
ሙሽራው
ፍቅሬ ሆይ ተነሺ፡አንቺ የእኔ ቆንጆ ከእኔ ጋር ነዪ። \v 11 11. እነሆ፡ክረምቱ አልፏል፡የዝናቡም ጊዜ አብቅቷል።
ፍቅሬ ሆይ ተነሺ፡አንቺ የእኔ ቆንጆ ከእኔ ጋር ነዪ። \v 11. እነሆ፡ክረምቱ አልፏል፡የዝናቡም ጊዜ አብቅቷል።

View File

@ -45,6 +45,14 @@
"01-08",
"01-09",
"01-12",
"01-15",
"01-16",
"02-title",
"02-01",
"02-03",
"02-05",
"02-07",
"02-08",
"04-title",
"07-title",
"08-14"