Thu Jul 28 2016 10:23:15 GMT+1200 (Russia TZ 11 Standard Time)

This commit is contained in:
weth-14 2016-07-28 10:23:16 +12:00
parent a393146de1
commit 01cb7cd72f
2 changed files with 2 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\c 11 \v 1 \v 2 \v 3 ታዲያ እግዚአብሄር ህዝቡን ጣላቸውን? ፥በጭራሽ። ምክንያቱም እኔ ራሴ ከቢንያም ወገን የሆንኩ የአብርሀም ዘር እስራኤላዊ ነኝ። እግዚአብሔር አስቀድሞ ያወቃቸውን ህዝቡን አልጣላቸውም። ኤልያስ እስራኤልን በመቃወም ከእግዚአብሔር ጋር እንዴት እንደተከራከረ በመጽሀፍ የተጻፈውን አታውቁምን «ጌታ ሆይ ነቢያትህን ገድለዋል፣ መሰዊያህንም አፍርሰዋል፣ እኔም ብቻዬን ቀርቻለሁ ሊገድሉኝም እየፈለጉኝ ነው።»
\c 11 \v 1 \v 2 \v 3 ታዲያ እግዚአብሄር ህዝቡን ጣላቸውን? ፥በጭራሽ። ምክንያቱም እኔ ራሴ ከቢንያም ወገን የሆንኩ የአብርሀም ዘር እስራኤላዊ ነኝ። እግዚአብሔር አስቀድሞ ያወቃቸውን ህዝቡን አልጣላቸውም። ኤልያስ እስራኤልን በመቃወም ከእግዚአብሔር ጋር እንዴት እንደተከራከረ መጽሀፍ የሚለውን አታውቁምን? «ጌታ ሆይ ነቢያትህን ገድለዋል፣ መሰዊያዎችህንም አፍርሰዋል፣ እኔም ብቻዬን ቀርቻለሁ ሊገድሉኝም እየፈለጉኝ ነው።»

View File

@ -1 +1 @@
\v 4 \v 5 ነገር ግን የእግዚአብሔር መልስ ምን የሚል ነር? «ለበዓል ያልሰገዱ ሰባት ሺ ሰዎችን ለራሴ ጠብቄ አቆይቻለሁ።» በዚህም በአሁኑ ዘመን ከጸጋ ምርጫ የተነሳ ቅሬታ አለን።
\v 4 \v 5 ነገር ግን የእግዚአብሔር መልስ ምን የሚል ነር? «ለበዓል ያልሰገዱ ሰባት ሺ ሰዎችን ለራሴ ጠብቄ አቆይቻለሁ።» በዚህም በአሁኑ ዘመን ከጸጋ ምርጫ የተነሳ ቅሬታ አለን።