diff --git a/11/01.txt b/11/01.txt index 042cd8c..9f1a92e 100644 --- a/11/01.txt +++ b/11/01.txt @@ -1 +1 @@ -\c 11 \v 1 \v 2 \v 3 ታዲያ እግዚአብሄር ህዝቡን ጣላቸውን? ፥በጭራሽ። ምክንያቱም እኔ ራሴ ከቢንያም ወገን የሆንኩ የአብርሀም ዘር እስራኤላዊ ነኝ። እግዚአብሔር አስቀድሞ ያወቃቸውን ህዝቡን አልጣላቸውም። ኤልያስ እስራኤልን በመቃወም ከእግዚአብሔር ጋር እንዴት እንደተከራከረ በመጽሀፍ የተጻፈውን አታውቁምን «ጌታ ሆይ ነቢያትህን ገድለዋል፣ መሰዊያህንም አፍርሰዋል፣ እኔም ብቻዬን ቀርቻለሁ ሊገድሉኝም እየፈለጉኝ ነው።» \ No newline at end of file +\c 11 \v 1 \v 2 \v 3 ታዲያ እግዚአብሄር ህዝቡን ጣላቸውን? ፥በጭራሽ። ምክንያቱም እኔ ራሴ ከቢንያም ወገን የሆንኩ የአብርሀም ዘር እስራኤላዊ ነኝ። እግዚአብሔር አስቀድሞ ያወቃቸውን ህዝቡን አልጣላቸውም። ኤልያስ እስራኤልን በመቃወም ከእግዚአብሔር ጋር እንዴት እንደተከራከረ መጽሀፍ የሚለውን አታውቁምን? «ጌታ ሆይ ነቢያትህን ገድለዋል፣ መሰዊያዎችህንም አፍርሰዋል፣ እኔም ብቻዬን ቀርቻለሁ ሊገድሉኝም እየፈለጉኝ ነው።» \ No newline at end of file diff --git a/11/04.txt b/11/04.txt index 58a41a3..4c32428 100644 --- a/11/04.txt +++ b/11/04.txt @@ -1 +1 @@ -\v 4 \v 5 ነገር ግን የእግዚአብሔር መልስ ምን የሚል ነብር? «ለበዓል ያልሰገዱ ሰባት ሺ ሰዎችን ለራሴ ጠብቄ አቆይቻለሁ።» በዚህም በአሁኑ ዘመን ከጸጋ ምርጫ የተነሳ ቅሬታ አለን። \ No newline at end of file +\v 4 \v 5 ነገር ግን የእግዚአብሔር መልስ ምን የሚል ነበር? «ለበዓል ያልሰገዱ ሰባት ሺ ሰዎችን ለራሴ ጠብቄ አቆይቻለሁ።» በዚህም በአሁኑ ዘመን ከጸጋ ምርጫ የተነሳ ቅሬታ አለን። \ No newline at end of file