Thu Mar 15 2018 10:15:00 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2018-03-15 10:15:02 +03:00
parent f56b277bc2
commit 9764b02c31
3 changed files with 4 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 18 \v 19 Conflict Parsing Error
\v 18 በቲያጥሮን ወዳለው መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ፤ “የእሰት ነበልባል የመሰሉ ዐይኖችና በእሳት ፍም የነጠረ ናስ የሚመስሉ እግሮች ያሉት የእግዚአብሔር ልጅ እንዲህ ይላል። \v 19 ሥራህን፣ ፍቅርህንና እምነትህን፣ አገልግሎትህንና በትዕግሥት መጽናትህን አውቃለሁ። አሁን በቅርቡ ያደረግኸው ቀድሞ ካደረግኸው የበለጠ መሆኑን አውቃለሁ።”

View File

@ -1 +1 @@
\v 26 \v 27 \v 28 \v 29 Conflict Parsing Error
\v 26 ለሚነሣውና እስከ መጨረሻው እኔ የደረግሁትን ለሚያደርግ በሕዝቦች ላይ ሥልጣን እሰጠዋለሁ። \v 27 በብረት በትር ይገዛቸዋል፤ እንደ ሸክላም ዕቃ የደቃቸዋል። \v 28 እኔ ከአባቴ እንደ ተቀበልሁ የንጋትን ኮከብ እሰጠዋለሁ። \v 29 ጆሮ ያለው መንፈስ መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያን የሚለውን ይስማ።”

View File

@ -60,9 +60,11 @@
"02-12",
"02-14",
"02-16",
"02-18",
"02-20",
"02-22",
"02-24",
"02-26",
"03-title",
"03-01",
"03-03",