Thu Mar 15 2018 10:13:00 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2018-03-15 10:13:05 +03:00
parent f3b2ad3dc6
commit f56b277bc2
4 changed files with 6 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\c 2 \v 1 \v 2
\c 2 \v 1 “በኤፌሶን ወዳለው መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ፤ ‘ሰባቱን ከዋክብት በቀኝ እጁ የያዘውና በሰባቱ የወርቅመቅረዞች መካከል የሚመላለሰው እንዲህ ይላል፤ \v 2 ‘ሥራህን፣ ትዕግሥትህንና ጽናትህን አውቃለሁ። ክፉ ሰዎችን መታገሥ አለመቻልህንም አውቃለሁ። ሐዋሪያት ሳይሆኑ “ሐዋሪያት ነን” የሚሉትን መርምረህ ሐሰተኞች ሆነው እንዳገኘሃቸውም አውቃለሁ።”

View File

@ -1 +1 @@
\v 6 \v 7 Conflict Parsing Error
\v 6 ነገር ግን ይህ መልካም ነገር አለህ፤ እኔ የምጠላውን የኒቆላውያንን ሥራ ጠልተሃል። \v 7 ጆሮያለው መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያን የሚለውን ይስማ። ድል ለሚነሣው በእግዚአብሔር ገነት ካለው የሕይወት ዛፍ የመብላትን መብት እሰጠዋለሁ።”

View File

@ -1 +1 @@
\v 10 \v 11 Conflict Parsing Error
\v 10 ወደ ፊት የሚደርስብህን መከራ አትፍራ። ተመልከት ከእናንተ አንዳንዶቹን እንድትፈተኑ ዲያብሎስ እስር ቤት ያስገባችኋል፤ ለአሥር ቀን መከራ ትቀበላላችሁ። እስከ ሞት ድረስ ታማኝ ሁን፤ እኔም የሕይወትን አክሊል እሰጥሃለሁ። \v 11 ጆሮ ያለው መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያን የሚለው ይስማ። ድል የሚነሻ በሁለተኛው ሞት አይጎዳም።

View File

@ -52,8 +52,11 @@
"01-17",
"01-19",
"02-title",
"02-01",
"02-03",
"02-06",
"02-08",
"02-10",
"02-12",
"02-14",
"02-16",