Thu Aug 25 2016 13:29:31 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
4f9bb795d6
commit
2e9c49898a
|
@ -0,0 +1,4 @@
|
|||
\v 15 \v 16 በእርሷ የበለጸጉ እነዚህን ዕቃዎች የሚነግዱ ሰዎች ሥቃይዋን በመፍራት ከእርሷ ርቀው በመቆም በታላቅ ድምፅ ያለቅሳሉ እንዲህም ይላሉ
|
||||
“ቀጭን ልብስ፣ ሐምራዊና ቀይ ልብስ ትለብስ ለነበች፤ በመርቅ፣ በከበረ ድንጋይና በዕንቁ ታጌጥ ለነበረች ታላቂቱ ከተማ ወዮ ወዮ!”
|
||||
\v 17 በእብንድ ሰዓት ያ ሀብት ሁሉ ጠፍቷል።
|
||||
የመርከብ አዛዦች ሁሉ፣ በመርከብ የሚጓዙ ሰዎች ሁሉ፣ መርከበኞችና በባሕር ላይ የሚሠሩ ሁሉ ርቀው ቆሙ።
|
|
@ -0,0 +1,5 @@
|
|||
\v 18 ያቀጠሎዋን ጭስ ሲመለከቱ፣ “ ታላቂቱን ከተማ የሚመስላት ማነው?” እያሉ ጮኹ። \v 19 በራሳቸውም ላይ ዐመጽ ነስንሰው እያለቀሱና እያዘኑ፣
|
||||
መርከቦች ያሏቸውና በእርሷ ሀብት የበለጸጉ ሁሉ ታላቂቱ ከተማ በአንድ ሰዓት ስለ ወደመች ወዮላት ወዮላት” አሉ።
|
||||
\v 20 “ ሰማይ ሆይ ደስ ይበልህ፤
|
||||
እግዚአብሔር ስለ እናንተ እርሷ ላይ ፈርዷልና
|
||||
እናንት ቅዱሳን፣ ሐዋርያትና ነቢያት ደስ ይበላችሁ!”
|
Loading…
Reference in New Issue