Thu Aug 25 2016 13:53:31 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-25 13:53:32 +03:00
parent 2e9c49898a
commit 20ed334055
2 changed files with 10 additions and 0 deletions

2
18/21.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 21 ከዚያም አንድ ብርቱ መልአክ ታላቅ የወፍጮ ድንጋይ የሚመስልን ድንጋይ እንዲህ በማለት ወደ ባሕር ወረወሬ፣
“ታላቂቱ ከተማ ባቢሎን በዚህ ሁኔታ በኅይል ተገፍታ ወደ ባሕር ትጣላለች፤ ከእንግዲህ ወዲህ ጨርሶ አትታይም \v 22 የበገና ደርዳሪዎች፣ የሙዚቀኞች፣ የዋሽንትና መለኮት ነፊዎች ድምፅ ከእንዲህ በአንቺ አይሰማም። ማንኛውንም ዓይነት የጥበብ ሥራ የሚሠራ በአንቺ አይገኝም። የወፍጮ ድምፅም በአንቺ አይሰማም።

8
18/23.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,8 @@
\v 23 የመብራት ብርሃን፣ ከእንግዲህ በአንቺ አያበራም።
የሙሽራውና የሙሽራይቱ ድምፅ
ከእንግዲህ በአንቺ አይሰማም።
ነጋዴዎችሽ የምድር ልዑላን ነበሩ
ሕዝቦችን በመተትሽ አሳስተሻል።
\v 24 የነቢያትና የቅዱሳን ደም፣
በዚህ ምድር የተገደሉ ሰዎች ሁሉ ደም
በእርሷ ተገኝቷል።