Thu Jun 14 2018 12:16:08 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-14 12:16:11 +03:00
parent 7ad27558ac
commit e4fb8cbe57
7 changed files with 22 additions and 16 deletions

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\c 47 \v 1 \v 2 1. ሕዝቦች ሁሉ እጆቻችሁን አጨብጭቡ
\c 47 \v 1 ሕዝቦች ሁሉ እጆቻችሁን አጨብጭቡ
ድምፃችሁን ከፍ አድርጋችሁ ለእግዚአብሔር
እልል በሉ፡፡
2. በምድር ሁሉ ላይ ታላቅ ንጉሥ የሆነው
\v 2 በምድር ሁሉ ላይ ታላቅ ንጉሥ የሆነው
ልዑል ያህዌ እጅግ አስፈሪ ነው፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 3 \v 4 \v 5 3. ሕዝቦችን ከእኛ በታች አደረገ፣
\v 3 ሕዝቦችን ከእኛ በታች አደረገ፣
መንግሥታትንም ከእግራችን ሥር አስገዛልን፡፡
4. ለሚወደው ለያዕቆብ ክብር የሆነችውን
\v 4 ለሚወደው ለያዕቆብ ክብር የሆነችውን
ርስታችንን እርሱ መረጠልን፡፡
5. እግዚአብሔር በእልልታ፣
\v 5 እግዚአብሔር በእልልታ፣
ያህዌም በመለከት ድምፅ ዐረገ

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 6 \v 7 6. ዘምሩ ለአምላካችን ዘምሩ
\v 6 ዘምሩ ለአምላካችን ዘምሩ
ዘምሩ ለንጉሣችን ዘምሩ
7. እግዚአብሔር የምድር ሁሉ ንጉሥ ነውና
\v 7 እግዚአብሔር የምድር ሁሉ ንጉሥ ነውና
ስለዚህ በማስተዋል ዘምሩለት፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 8 \v 9 8. እግዚአብሔር በሕዝቦች ሁሉ ነግሦአል
\v 8 እግዚአብሔር በሕዝቦች ሁሉ ነግሦአል
እግዚአብሔር በተቀደሰ ዙፋኑ ላይ ተቀምጧል፡፡
9. ከአብርሃም አምላክ ሕዝብ ጋር
\v 9 ከአብርሃም አምላክ ሕዝብ ጋር
የሕዝቦች መኳንንት ተሰበሰቡ
የምድር ነገሥታት የእግዚአብሔር ናቸውና
እርሱ እጅግ ከፍ ያለ ነው፡፡

View File

@ -1,9 +1,9 @@
\c 48 \v 1 \v 2 \v 3 1. ያህዌ ታላቅ ነው፣ በአምላካችን ከተማ
\c 48 \v 1 ያህዌ ታላቅ ነው፣ በአምላካችን ከተማ
በተቀደሰ ተራራው ላይ ከፍ ያለ ምስጋና
ሊቀርብለት ይገባል፡፡
2. የምድር ሁሉ ደስታ የሆነው
\v 2 የምድር ሁሉ ደስታ የሆነው
በሰሜን በኩል በርቀት የሚታየው
በከፍታ ላይ አምሮ የደመቀው የጽዮን ተራራ
የታላቁ ንጉሥ ከተማ ነው፡፡
3. እግዚአብሔር በቤተ መንግሥት ውስጥ ሆኖ
\v 3 እግዚአብሔር በቤተ መንግሥት ውስጥ ሆኖ
ብርቱ ምሽጓ መሆኑን አስመስክሮአል፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 4 \v 5 \v 6 4. እነሆ፣ ነገሥታት ተባብረው መጡ
\v 4 እነሆ፣ ነገሥታት ተባብረው መጡ
በአንድነትም ገሠገሡ፡፡
5. ዐይተው ተደነቁ
\v 5 ዐይተው ተደነቁ
ደንግጠውም ፈረጠጡ፡፡
6. በዚያ ፍርሃትና ድንጋጤ ያዛቸው
\v 6 በዚያ ፍርሃትና ድንጋጤ ያዛቸው
ምጥ እንደያዛት ሴት ብርክ ያዛቸው፡፡

View File

@ -359,6 +359,12 @@
"46-01",
"46-04",
"46-06",
"46-08"
"46-08",
"46-10",
"47-01",
"47-03",
"47-06",
"47-08",
"48-01"
]
}