Thu Jun 14 2018 12:14:08 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-14 12:14:10 +03:00
parent 905f76b4aa
commit 7ad27558ac
7 changed files with 19 additions and 14 deletions

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 16 16. ወንዶች ልጆችህ በአባቶችህ እግር ይተካሉ
\v 16 ወንዶች ልጆችህ በአባቶችህ እግር ይተካሉ
በምድር ሁሉ ላይ ገዦች አድርገህ ትሾማቸዋለህ፡፡
\v 17 17. ስምህን በትውልድ ሁሉ ዘንድ ለመታሰቢያ አደርጋለሁ
\v 17 ስምህን በትውልድ ሁሉ ዘንድ ለመታሰቢያ አደርጋለሁ
ስለዚህ ሕዝቦች ከዘላለም እስከ ዘላለም ይወድሱሃል፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\c 46 \v 1 \v 2 \v 3 1. እግዚአብሔር መጠጊያችንና ኃይላችን፣
\c 46 \v 1 እግዚአብሔር መጠጊያችንና ኃይላችን፣
በመከራም ቀን ረዳታችን ነው፡፡
2. ስለዚህ ምድር ብትናወጥ
\v 2 ስለዚህ ምድር ብትናወጥ
ተራሮችም ወደ ባሕር ልብ ቢወሰዱ፣ አንፈራም፡፡
3. ውሆች ቢያስገመግሙ፣ ዐረፋ ቢደፍቁም፣
\v 3 ውሆች ቢያስገመግሙ፣ ዐረፋ ቢደፍቁም፣
ከውሃው ሙላት የተነሣ ተራሮች ቢንቀጠቀጡም አንደነግጥም፡፡ ሴላ

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 4 \v 5 4. የእግዚአብሔርን ከተማ
\v 4 የእግዚአብሔርን ከተማ
የልዑልንም የተቀደሰ ማደሪያ ደስ የሚያሰኙ
ወራጅ ወንዞች አሉ፡፡
5. እግዚአብሔር በመካከሏ ነውና አትናወጥም
\v 5 እግዚአብሔር በመካከሏ ነውና አትናወጥም
ጠዋት በማለዳ እግዚአብሔር ይረዳታል፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 6 \v 7 6. ሕዝቦች በዐመፅ ተነሡ፤ መንግሥታት ወደቁ
\v 6 ሕዝቦች በዐመፅ ተነሡ፤ መንግሥታት ወደቁ
ድምፁን ከፍ አድርጐ አሰማ ምድርም ቀለጠች፡፡
7. የሰራዊት ጌታ ያህዌ ከእኛ ጋር ነው
\v 7 የሰራዊት ጌታ ያህዌ ከእኛ ጋር ነው
የያዕቆብ አምላክ መጠጊያችን ነው፡፡ ሴላ

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 8 \v 9 8. ኑ የእግዚአብሔርን ሥራ
\v 8 ኑ የእግዚአብሔርን ሥራ
በምድር ላይ የደረሰውን ጥፋት ተመልከቱ፡፡
9. ከምድር ዳር እስከ ዳርቻ ጦርነትን ያስወግዳል
\v 9 ከምድር ዳር እስከ ዳርቻ ጦርነትን ያስወግዳል
ቀስትን ይሰብራል፤ ጦርንም ያነክታል
ጋሻዎችንም በእሳት ያቃጥላል፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 10 \v 11 10. ጸጥ በሉ፤ እኔም አምላክ እንደ ሆንሁ ዕወቁ
\v 10 ጸጥ በሉ፤ እኔም አምላክ እንደ ሆንሁ ዕወቁ
በሕዝቦች ዘንድ ከፍ ከፍ እላለሁ
በምድርም ላይ ከፍ ከፍ እላለሁ፡፡
11. የሰራዊት አምላክ ያህዌ ከእኛ ጋር ነው፤
\v 11 የሰራዊት አምላክ ያህዌ ከእኛ ጋር ነው፤
የያዕቆብ አምላክ መጠጊያችን ነው፡፡ ሴላ

View File

@ -354,6 +354,11 @@
"45-08",
"45-10",
"45-12",
"45-14"
"45-14",
"45-16",
"46-01",
"46-04",
"46-06",
"46-08"
]
}