Mon Jun 18 2018 15:36:03 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-18 15:36:05 +03:00
parent afe34068fd
commit d91c9a6699
8 changed files with 24 additions and 17 deletions

View File

@ -1,8 +1,8 @@
\v 6 \v 7 \v 8 6. ሰማያት ጽድቁን ያውጃሉ
\v 6 ሰማያት ጽድቁን ያውጃሉ
ሕዝቦችም ሁሉ ክብሩን ያያሉ፡፡
7. የተቀረጹ ምስሎች የሚያመልኩ፣
\v 7 የተቀረጹ ምስሎች የሚያመልኩ፣
በጣዖቶች የሚመኩ ሁሉ ይፈሩ
እናንት አማልክት ሁላችሁ ለእርሱ ስገዱ
8. ያህዌ ሆይ፣ ስለ ፍርድህ
\v 8 ያህዌ ሆይ፣ ስለ ፍርድህ
ጽዮን ሰምታ ደስ አላት
የይሁዳም ከተሞች ሐሤት አደረጉ፡፡

View File

@ -1,8 +1,8 @@
\v 9 \v 10 \v 11 9. ያህዌ ሆይ፣ አንተ በምድር ሁሉ
\v 9 ያህዌ ሆይ፣ አንተ በምድር ሁሉ
ልዑል ነህና
ከአማልክት ሁሉ ይልቅ እጅግ ከፍ ያልህ ነህ፡፡
10. ያህዌን የምትወዱ ክፋትን ጥሉ!
\v 10 ያህዌን የምትወዱ ክፋትን ጥሉ!
እርሱ የቅዱሳኑን ሕይወት ይጠብቃል
ከክፉዎችም እጅ ይታደጋቸዋል፡፡
11. ብርሃን ለጻድቃን
\v 11 ብርሃን ለጻድቃን
ሐሤትም ለልበ ቅኖች ወጣ፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 12 12. እናንተ ጻድቃን በያህዌ ደስ ይበላችሁ
\v 12 እናንተ ጻድቃን በያህዌ ደስ ይበላችሁ
ቅዱስ ስሙንም አመስግኑ፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\c 98 \v 1 \v 2 1. እርሱ ድንቅ ነገሮችን አድርጐአልና
\c 98 \v 1 እርሱ ድንቅ ነገሮችን አድርጐአልና
ለያህዌ አዲስ መዝሙር አቅርቡ
ቀኝ እጁ፣ ቅዱስ ክንዱም ድል ሰጥተውታል፡፡
2. ያህዌ ማዳኑን አሳወቀ
\v 2 ያህዌ ማዳኑን አሳወቀ
ጽድቁንም ለሕዝቦች ሁሉ በግልጽ አሳየ፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 3 \v 4 3. ለእስራኤል ቤት ምሕረቱን
\v 3 ለእስራኤል ቤት ምሕረቱን
ታማኝነቱንም አሰበ፡፡
የምድር ዳርቻዎች ሁሉ የአምላካችንን
ድል አድራጊነት አዩ፡፡
4. ምድር ሁሉ ለያህዌ እልል በሉ
\v 4 ምድር ሁሉ ለያህዌ እልል በሉ
ውዳሴ አፍልቁ፤ በደስታና በዝማሬ አመስግኑ፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 5 \v 6 5. በገና በመደርደርና በመዝሙር
\v 5 በገና በመደርደርና በመዝሙር
ለያህዌ ምስጋና አቅርቡ፡፡
6. በመለከትና በእምቢልታ ድምፅ
\v 6 በመለከትና በእምቢልታ ድምፅ
በንጉሡ በያህዌ ፊት እልል በሉ፡፡

View File

@ -1,7 +1,7 @@
\v 7 \v 8 \v 9 7. ባሕርና በውስጡ ያለው ሁሉ
\v 7 7. ባሕርና በውስጡ ያለው ሁሉ
ዓለምና የሚኖሩባትም ሁሉ ያስገምግሙ
8. ወንዞች ያጨብጭቡ
\v 8 8. ወንዞች ያጨብጭቡ
ተራሮችም በደስታ እልል ይበሉ፡፡
9. ያህዌ በምድር ላይ ለመፍረድ ይመጣል
\v 9 9. ያህዌ በምድር ላይ ለመፍረድ ይመጣል
በዓለም ላይ በጽድቅ
በሕዝቦችም ላይ በእውነት ይበይናል፡፡

View File

@ -744,6 +744,13 @@
"96-07",
"96-09",
"96-11",
"97-01"
"97-01",
"97-03",
"97-06",
"97-09",
"97-12",
"98-01",
"98-03",
"98-05"
]
}