Mon Jun 18 2018 15:34:03 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-18 15:34:05 +03:00
parent fedf55011d
commit afe34068fd
7 changed files with 19 additions and 14 deletions

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 5 የሕዝቦች አማልክት ሁሉ ጣዖቶች ናቸው
ያህዌ ግን ሰማያትን ሠራ፡፡
\v 6 6. ክብርና ግርማ በፊቱ ናቸው
\v 6 ክብርና ግርማ በፊቱ ናቸው
ብርታትና ውበትም መቅደሱ ውስጥ አሉ፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 7 \v 8 7. የሕዝብ ወገኖች ሁሉ ለያህዌ ምስጋና ስጡ
\v 7 የሕዝብ ወገኖች ሁሉ ለያህዌ ምስጋና ስጡ
ክብርንና ብርታትን ለያህዌ ስጡ፡፡
8. ለስሙ የሚገባውን ክብር ለያህዌ ስጡ
\v 8 ለስሙ የሚገባውን ክብር ለያህዌ ስጡ
ስጦታ ይዛችሁ ወደ አደባባዩ ግቡ፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 9 \v 10 9. ክብርን በተሞላ ቅድስና ለያህዌ ስገዱ
\v 9 ክብርን በተሞላ ቅድስና ለያህዌ ስገዱ
ምድር ሁሉ በፊቱ፤ ተንቀጥቀጡ፡፡
10. በሕዝቦች መካከል፣ ‹‹እግዚአብሔር ነገሠ›› በሉ፤
\v 10 በሕዝቦች መካከል፣ ‹‹እግዚአብሔር ነገሠ›› በሉ፤
ምድር በጽኑ ስለ ተመሠረተች አትናወጥም፡፡
እርሱ ሕዝቦች ላይ በጽድቅ ይፈርዳል፡፡

View File

@ -1,11 +1,11 @@
\v 11 \v 12 \v 13 11. ሰማያት ደስ ይበላቸው፤
\v 11 ሰማያት ደስ ይበላቸው፤
ምድርም ሐሴት ታድርግ፡፡
ባሕርና በውስጧ ያለው ሁሉ እልል ይበል፡፡
12. መስክና በላዩ ያለው
\v 12 መስክና በላዩ ያለው
ሁሉ ይፈንጥዝ
ያን ጊዜ የዱር ዛፎች ሁሉ በደስታ
ይዘምራሉ፡፡
13. እርሱ ይመጣልና በያህዌ ፊት ይዘምራሉ
\v 13 እርሱ ይመጣልና በያህዌ ፊት ይዘምራሉ
በምድር ላይ ሊፈርድ ይመጣል
በዓለም ላይ በጽድቅ፣
በሕዝቦችም ላይ በእውነት ይበይናል፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\c 97 \v 1 \v 2 1. እግዚአብሔ ነገሠ
\c 97 \v 1 እግዚአብሔ ነገሠ
ምድር ደስ ይበላት፤
በሩቅ ያሉ የባሕር ጠረፎች ሐሤት ያድርጉ፡፡
2. ደመናና ጥቅጥቅ ያለ ጭጋግ
\v 2 ደመናና ጥቅጥቅ ያለ ጭጋግ
በዙሪያው አለ
ጻድቅና ፍትሕ የዙፋኑ መሠረት ናቸው፡፡

View File

@ -1,7 +1,7 @@
\v 3 \v 4 \v 5 3. እሳት በፊቱ ይሄዳል
\v 3 እሳት በፊቱ ይሄዳል
በዙሪያው ያሉ ባላንጣዎቹን ይፈጃል፡፡
4. መብረቁ ዓለምን አበራ
\v 4 መብረቁ ዓለምን አበራ
ምድር ዐይታ ተንቀጠቀጠች፡፡
5. ተራሮች ያህዌ ፊት
\v 5 ተራሮች ያህዌ ፊት
የምድር ሁሉ ጌታ ፊት እንደ
ሰም ቀለጡ

View File

@ -739,6 +739,11 @@
"95-08",
"95-10",
"96-01",
"96-03"
"96-03",
"96-05",
"96-07",
"96-09",
"96-11",
"97-01"
]
}