Thu Jun 21 2018 09:40:15 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-21 09:40:17 +03:00
parent b64c83f312
commit d5b69f08c0
6 changed files with 17 additions and 12 deletions

View File

@ -1,7 +1,7 @@
\v 9 \v 10 \v 11 9. ዙሪያዬን የከበቡኝ ራሳቸውን ቀና ቀና አደረጉ
\v 9 9. ዙሪያዬን የከበቡኝ ራሳቸውን ቀና ቀና አደረጉ
የገዛ ከንፈራቸው ሸፍጥ ይዋጣቸው፡፡
10. የእሳት ፍም በላያቸው ይውረድ
\v 10 10. የእሳት ፍም በላያቸው ይውረድ
እሳት ውስጥ ጣላቸው
ዳግመኛም እንዳይነሡ ማጥ ወዳለበት ጉድጓድ ይውደቁ፡፡
11. ምላሰኛ በምድሪቱ ጸንቶ አይኑር
\v 11 11. ምላሰኛ በምድሪቱ ጸንቶ አይኑር
ዐመፀኛውን ክፋት አሳድዶ ያጥፋውቨ

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 12 \v 13 12. ያህዌ ለተበደሉ እንደሚፈርድ
\v 12 ያህዌ ለተበደሉ እንደሚፈርድ
ለችግረኛውም ፍትሕ እንደሚሰጥ ዐውቃለሁ፡፡
13. ጻድቃን በእውነት ስምህን ያመሰግናሉ
\v 13 ጻድቃን በእውነት ስምህን ያመሰግናሉ
ቅኖችም በፊትህ ይኖራሉ፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\c 141 \v 1 \v 2 1. ያህዌ ሆይ፣ ወደ አንተ እጣራለሁ
\c 141 \v 1 ያህዌ ሆይ፣ ወደ አንተ እጣራለሁ
ፈጥነህ ድረስልኝ
ወደ አንተ ስጣራ ድምፄን ስማ
2. ጸሎቴ በፊትህ እንደ ዕጣን ይሁንልኝ
\v 2 ጸሎቴ በፊትህ እንደ ዕጣን ይሁንልኝ
ወደ አንተ ያነሣሁት እጄም እንደ ሠርክ
መሥዋዕት ይቆጠርልኝ፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 3 \v 4 3. ያህዌ ሆይ፣ ለአፌ ጠባቂ አኑር
\v 3 ያህዌ ሆይ፣ ለአፌ ጠባቂ አኑር
የከንፈሮቼንም መዝጊያ ጠብቅ
4. ክፉ ለማድረግ ከመመኘትና
\v 4 ክፉ ለማድረግ ከመመኘትና
ከክፉ አድራጊዎች ጋር ከመተባበር፣
የድግሳቸውም ተካፋይ ከመሆን ጠብቀኝ፡፡

View File

@ -1,9 +1,9 @@
\v 5 \v 6 \v 7 5. ጻድቅ ሰው ቢቀጣኝ ለእኔ በጐነት
\v 5 ጻድቅ ሰው ቢቀጣኝ ለእኔ በጐነት
ነው፤ እርሱ ቢገሥጸኝ ራሴን እንደሚቀባ ዘይት ነው
እኔ ራሴም ይህን እንቢ አልልም፡፡
ጸሎቴ ግን ሁሌም በክፉዎች ተግባር ላይ ነው፡፡
6. መሪዎቻቸው ከገደል ጫፍ ቁልቁል ይወርወሩ
\v 6 መሪዎቻቸው ከገደል ጫፍ ቁልቁል ይወርወሩ
ቃሌ እውነት መሆኗንም ይሰማሉ፡፡
7. ደግሞም፣ ‹‹ሰው ምድርን እንደሚያርስና
\v 7 ደግሞም፣ ‹‹ሰው ምድርን እንደሚያርስና
ዐፈሩን እንደሚፈረካክስ፣ እንዲሁ ዐጥንታችን
በሲኦል አፋፍ ላይ ተበታተነ›› ይላሉ፡፡

View File

@ -1055,6 +1055,11 @@
"134-01",
"134-03",
"135-01",
"140-12",
"141-01",
"141-03",
"141-05",
"141-08",
"142-01",
"142-03",
"142-06",