Thu Jun 21 2018 09:38:15 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-21 09:38:17 +03:00
parent f4e3be292a
commit b64c83f312
5 changed files with 14 additions and 10 deletions

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 8 \v 9 \v 10 8. ጌታ፣ ያህዌ ሆይ፣ ዐይኖቼ ወደ አንተ ይመለከታሉ
\v 8 ጌታ፣ ያህዌ ሆይ፣ ዐይኖቼ ወደ አንተ ይመለከታሉ
መጠጊያዬ አንተ ነህ፤ ከእንግዲህ ነፍሴን አትተዋት፡፡
9. ከዘረጉብኝ ወጥመድ
\v 9 ከዘረጉብኝ ወጥመድ
ከክፉ አድራጊዎችም አሽክላ ጠብቀኝ፡፡
10. እኔ በደኅና ሳመልጥ
\v 10 እኔ በደኅና ሳመልጥ
ክፉዎች በገዛ ወጥመዳቸው ይውደቁ፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\c 142 \v 1 \v 2 1. ድምፄን ከፍ አድርጌ እንዲረዳኝ
\c 142 \v 1 ድምፄን ከፍ አድርጌ እንዲረዳኝ
ወደ ያህዌ እጮኻለሁ
ድምፄን ከፍ አድርጌ እንዲምረኝ ልመናየን
ወደ ያህዌ አቀርባለሁ፡፡
2. ብሶቴን በፊቱ አፈስሳለሁ
\v 2 ብሶቴን በፊቱ አፈስሳለሁ
ችግሬንም እነግረዋለሁ፡፡

View File

@ -1,11 +1,11 @@
\v 3 \v 4 \v 5 3. መንፈሴ በውስጤ ሲዝል
\v 3 መንፈሴ በውስጤ ሲዝል
አንተ መንገዴን ታውቃለህ፤
መተላለፊያ መንገዴ ላይ
በስውር ወጥመድ ዘረጉብኝ፡፡
4. ወደ ቀኜ ብመለከት
\v 4 ወደ ቀኜ ብመለከት
የሚያስብልኝ ሰው አጣሁ
ማምለጫም የለኝም
ለሕይወቴም ደንታ ያለው የለም፡፡
5. ያህዌ ሆይ፣ ወደ አንተ እጮኻለሁ
\v 5 ያህዌ ሆይ፣ ወደ አንተ እጮኻለሁ
‹‹አንተ መጠጊያዬ ነህ በሕያዋን
ምድር ዕድል ፈንታዬ ነህ›› እላለሁ፡፡

View File

@ -1,8 +1,8 @@
\v 6 \v 7 6. እጅግ ተስፋ ቆርጫለሁና
\v 6 እጅግ ተስፋ ቆርጫለሁና
ጩኸቴን ስማ
ከእኔ ይበልጥ ብርቱ ስለሆኑ
ከአሳዶጆቼ አድነኝ፡፡
7. ስምህን እንዳመሰግን
\v 7 ስምህን እንዳመሰግን
ነፍሴን ከእስር ቤት አውጣት፡፡
ለእኔ ያደረግኸውን መልካም
ነገር ሲመለከቱ

View File

@ -1055,6 +1055,10 @@
"134-01",
"134-03",
"135-01",
"142-01",
"142-03",
"142-06",
"143-01",
"143-03",
"143-05",
"143-07",