Thu Jun 21 2018 09:36:15 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-21 09:36:17 +03:00
parent 1001fdf0f0
commit f4e3be292a
8 changed files with 20 additions and 14 deletions

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\c 143 \v 1 \v 2 1. ያህዌ ሆይ፣ ጸሎቴን ስማ
\c 143 \v 1 ያህዌ ሆይ፣ ጸሎቴን ስማ
ልመናዬንም አድምጥ፡፡
በታማኝነትህና በጽድቅህ ሰምተህ
መልስልኝ፡፡
2. በአንተ ፊት ማንም ጻድቅ አይደለምና
\v 2 በአንተ ፊት ማንም ጻድቅ አይደለምና
ከባርያህ ጋር ወደ ፍርድ አትግባ፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 3 \v 4 3. ጠላት ነፍሴን አሳደዳት
\v 3 ጠላት ነፍሴን አሳደዳት
ገፍትሮም ወደ መሬት ጣለኝ፡፡
ቀደም ብለው እንደ ሞቱ ሰዎች
በጨለማ ውስጥ አኑሮኛል፡፡
4. ስለዚህ መንፈሴ በውስጤ
\v 4 ስለዚህ መንፈሴ በውስጤ
ልቤም ተስፋ ቆረጠ፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 5 \v 6 5. የቀድሞውን ዘመን አስታወስሁ
\v 5 የቀድሞውን ዘመን አስታወስሁ
ሥራህንም ሁሉ አሰላሰልሁ
አንተ ያደረግኸውንም አውጠነጠንሁ፡፡
6. በጸሎት እጆቼን ወደ አንተ ዘረጋሁ
\v 6 በጸሎት እጆቼን ወደ አንተ ዘረጋሁ
እንደ ደረቀች ምድር
ነፍሴ አንተን ተጠማች፡፡ ሴላ

View File

@ -1,8 +1,8 @@
\v 7 \v 8 7. ያህዌ ሆይ፣ መንፈሴ ዝሎአልና
\v 7 ያህዌ ሆይ፣ መንፈሴ ዝሎአልና
ፈጥነህ ስማኝ፡፡
ወደ ጉድጓድ እንደሚወርዱ እንዳልሆን
ፊትህንም ከእኔ አትሰውር፡፡
8. በአንተ ታምኛለሁና በማለዳ
\v 8 በአንተ ታምኛለሁና በማለዳ
ምሕረትህን አሰማኝ፡፡
ነፍሴን ወደ አንተ አንሥቻለሁና
የምሄድበትን መንገድ አሳየኝ፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 9 \v 10 9. ያህዌ ሆይ፣ አንተን መሸሸጊያ
\v 9 ያህዌ ሆይ፣ አንተን መሸሸጊያ
አድርጌአለሁና ከጠላቶቼ አድነኝ፡፡
10. አንተ አምላኬ ነህና ፈቃድህን
\v 10 አንተ አምላኬ ነህና ፈቃድህን
ማድረግ አስተምረኝ፡፡
ቅዱስ መንፈስህም በጽድቅ ምድር ይምራኝ፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 11 \v 12 11. ያህዌ ሆይ፣ ስለ ስምህ በሕይወት ጠብቀኝ
\v 11 ያህዌ ሆይ፣ ስለ ስምህ በሕይወት ጠብቀኝ
በጽድቅህም ነፍሴን ከመከራዋ አውጣት፡፡
12. ከታማኝነትሀ የተነሣ ጠላቶቼን አጥፋቸው
\v 12 ከታማኝነትሀ የተነሣ ጠላቶቼን አጥፋቸው
እኔ ባርያህ ነንና የሕይወቴን ጠላቶች ደምስሳቸው፡፡

View File

@ -1,7 +1,7 @@
\c 144 \v 1 \v 2 1. እጆቼን ለጦርነት
\c 144 \v 1 እጆቼን ለጦርነት
ጣቶቼንም ለውጊያ የሚያሠለጥን
ዐለቴ ያህዌ ይባረክ፡፡
2. አንተ መታመኛዬና መጠጊያዬ ነህ
\v 2 አንተ መታመኛዬና መጠጊያዬ ነህ
ጽኑ ዐምባዬና ታዳጊዬ
የምከለልበት ጋሻዬም ነህ
ሕዝቦችን ከእግሬ በታች

View File

@ -1055,6 +1055,12 @@
"134-01",
"134-03",
"135-01",
"143-03",
"143-05",
"143-07",
"143-09",
"143-11",
"144-01",
"144-03",
"144-05",
"144-07",