Tue Jun 12 2018 16:06:04 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-12 16:06:06 +03:00
parent c753bed93a
commit ce84cf5971
8 changed files with 19 additions and 13 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 7 7. የሚመክረኝን ያህዌን እባርካለሁ፤ ሌሊት እንኳ ልቦናዬ ያስተምረኛል፡፡
\v 8 8. ሁልጊዜ እግዚአብሔርን አስቀድማለሁ፤ እርሱ በቀኜ ስለሆነ አልናወጥም!
\v 7 የሚመክረኝን ያህዌን እባርካለሁ፤ ሌሊት እንኳ ልቦናዬ ያስተምረኛል፡፡
\v 8 ሁልጊዜ እግዚአብሔርን አስቀድማለሁ፤ እርሱ በቀኜ ስለሆነ አልናወጥም!

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 9 \v 10 9. ስለዚህ ልቤን ደስ አለው፤ ክብሬም ሐሤት አደረገ፡፡ በእርግጥ ያለ ስጋት እኖራለሁ፡፡
10. ምክንያቱም አንተ ነፍሴን በሲኦል አትተዋትም ታማኝህ መበስበስ እንዲደርስበት አታደርግም፡፡
\v 9 ስለዚህ ልቤን ደስ አለው፤ ክብሬም ሐሤት አደረገ፡፡ በእርግጥ ያለ ስጋት እኖራለሁ፡፡
\v 10 ምክንያቱም አንተ ነፍሴን በሲኦል አትተዋትም ታማኝህ መበስበስ እንዲደርስበት አታደርግም፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 11 11. የሕይወትን መንገድ ታሳየኛለህ
\v 11 የሕይወትን መንገድ ታሳየኛለህ
በአንተ ዘንድ የደስታ ሙላት፣ በቀኝህም የዘላለም ፍስሐ አለ፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\c 17 \v 1 \v 2 1. ያህዌ ሆይ፣ ትክክለኛ ፍርድ ለማግኘት የማቀርበውን ጸሎት ስማ ጩኸቴንም አድምጥ፡፡ ከሐሰተኛ ከንፈር ያልወጣውን ጸሎቴን አድምጥ፡፡
2. ጽድቄ ከአንተ ዘንድ ይምጣ፤ ዐይኖችህም ፍትሕን ይመልከቱ፡፡
\c 17 \v 1 ያህዌ ሆይ፣ ትክክለኛ ፍርድ ለማግኘት የማቀርበውን ጸሎት ስማ ጩኸቴንም አድምጥ፡፡ ከሐሰተኛ ከንፈር ያልወጣውን ጸሎቴን አድምጥ፡፡
\v 2 ጽድቄ ከአንተ ዘንድ ይምጣ፤ ዐይኖችህም ፍትሕን ይመልከቱ፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 3 3. ልቤን ብትመረምር፣ በሌሊትም ብትጐበኘኝ፣ ብትፈትነኝም ከእኔ ዘንድ ክፋት አታገኝም፤ አንደበቴም አይስትም፡፡
\v 3 ልቤን ብትመረምር፣ በሌሊትም ብትጐበኘኝ፣ ብትፈትነኝም ከእኔ ዘንድ ክፋት አታገኝም፤ አንደበቴም አይስትም፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 4 \v 5 4. የሰው ልጆችን ተግባር በተመለከተ አንተ በተናገርኸው ቃል መሠረት ከዐመፀኞች መንገድ ራሴን ጠብቄአለሁ፡፡
5. አረማመዱ በመንገድህ ጸንቶአል
\v 4 የሰው ልጆችን ተግባር በተመለከተ አንተ በተናገርኸው ቃል መሠረት ከዐመፀኞች መንገድ ራሴን ጠብቄአለሁ፡፡
\v 5 አረማመዱ በመንገድህ ጸንቶአል
እግሮቼም አልተንሸራተቱም፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 6 \v 7 6. ያህዌ ሆይ፣ ስለምትመልስልኝ ወደ አንተ እጣራለሁ፤
\v 6 ያህዌ ሆይ፣ ስለምትመልስልኝ ወደ አንተ እጣራለሁ፤
ጆሮህን ወደ እኔ አዘንብል፤ ጸሎቴንም ስማ፡፡
7. የሚተማመኑብህን በቀኝህ ከጠላቶቻቸው የምታድናቸው አንተ ታማኝትህን ድንቅ አድርገህ ግለጠው፡፡
\v 7 7.የሚተማመኑብህን በቀኝህ ከጠላቶቻቸው የምታድናቸው አንተ ታማኝትህን ድንቅ አድርገህ ግለጠው፡፡

View File

@ -114,6 +114,12 @@
"15-04",
"16-01",
"16-04",
"16-05"
"16-05",
"16-07",
"16-09",
"16-11",
"17-01",
"17-03",
"17-04"
]
}