Tue Jun 12 2018 16:04:04 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-12 16:04:06 +03:00
parent b658faa12a
commit c753bed93a
8 changed files with 20 additions and 14 deletions

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\c 15 \v 1 \v 2 1. ያህዌ ሆይ፣ በድንኳንህ ውስጥ የሚያድር ማን ነው?
\c 15 \v 1 ያህዌ ሆይ፣ በድንኳንህ ውስጥ የሚያድር ማን ነው?
በተቀደሰው ኮረብታህስ የሚኖር ማን ነው?
2. አካሄዱ ንጹሕ የሆነ፣ ጽድቅን የሚያደርግ
\v 2 አካሄዱ ንጹሕ የሆነ፣ ጽድቅን የሚያደርግ
ከልቡ እውነትን የሚናገር፤

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 3 3. በአንደበቱ የማይሸነግል ሌሎች ሰዎችን የማይጐዳ፤
\v 3 በአንደበቱ የማይሸነግል ሌሎች ሰዎችን የማይጐዳ፤
በጐረቤቱ ላይ አሉባልታ የማያሰራጭ

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 4 \v 5 4. ነውረኛውን የሚንቅ፣ ያህዌን የሚፈሩትን ግን የሚያከብር፡፡
\v 4 ነውረኛውን የሚንቅ፣ ያህዌን የሚፈሩትን ግን የሚያከብር፡፡
ዋጋ ቢያስከፍለው እንኳ የገባውን ቃል የሚፈጽም
5. ገንዘቡን በወለድ የማያበድር
\v 5 ገንዘቡን በወለድ የማያበድር
ንጹሕ ሰው ላይ ለመመስከር ጉቦ የማይበላ፤
እነዚህን የሚያደርግ ከቶውንም አይናወጥም፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\c 16 \v 1 \v 2 \v 3 1. በአንተ ተማምኛለሁና ያህዌ ሆይ ጠብቀኝ፡፡
2. ያህዌን፣ ‹‹አንተ ጌታዬ ነህ፤ ከአንተ ውጪ መልካም ነገር የለኝም››
\c 16 \v 1 በአንተ ተማምኛለሁና ያህዌ ሆይ ጠብቀኝ፡፡
\v 2 ያህዌን፣ ‹‹አንተ ጌታዬ ነህ፤ ከአንተ ውጪ መልካም ነገር የለኝም››
አልሁት፡፡
3. በምድር የሚኖሩ ቅዱሳን የተከበሩ ናቸው፤ በእነርሱም ደስ ይለኛል፡፡
\v 3 በምድር የሚኖሩ ቅዱሳን የተከበሩ ናቸው፤ በእነርሱም ደስ ይለኛል፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 4 4. ሌሎች አማልክትን የሚከተሉ መከራቸው ይበዛል እኔ ግን ለአማልክቶቻቸው የደም ቁርባን አላፈስም፤ ስማቸውንም በአፌ አልጠራም፡፡
\v 4 ሌሎች አማልክትን የሚከተሉ መከራቸው ይበዛል እኔ ግን ለአማልክቶቻቸው የደም ቁርባን አላፈስም፤ ስማቸውንም በአፌ አልጠራም፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 5 \v 6 5. ያህዌ የርስት ድርሻዬና ጽዋዬ ነው፤ ፍጻሜዬም በአንተ እጅ ነው፡፡
6. መለኪያ ገመድ ባማረ ስፍራ ተጥሎልኛል
\v 5 ያህዌ የርስት ድርሻዬና ጽዋዬ ነው፤ ፍጻሜዬም በአንተ እጅ ነው፡፡
\v 6 መለኪያ ገመድ ባማረ ስፍራ ተጥሎልኛል
በእርግጥም የተዋበች ርስት አግኝቻለሁ፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 7 \v 8 7. የሚመክረኝን ያህዌን እባርካለሁ፤ ሌሊት እንኳ ልቦናዬ ያስተምረኛል፡፡
8. ሁልጊዜ እግዚአብሔርን አስቀድማለሁ፤ እርሱ በቀኜ ስለሆነ አልናወጥም!
\v 7 7. የሚመክረኝን ያህዌን እባርካለሁ፤ ሌሊት እንኳ ልቦናዬ ያስተምረኛል፡፡
\v 8 8. ሁልጊዜ እግዚአብሔርን አስቀድማለሁ፤ እርሱ በቀኜ ስለሆነ አልናወጥም!

View File

@ -108,6 +108,12 @@
"14-02",
"14-04",
"14-05",
"14-07"
"14-07",
"15-01",
"15-03",
"15-04",
"16-01",
"16-04",
"16-05"
]
}