Tue Jun 12 2018 16:02:04 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-12 16:02:06 +03:00
parent 311bb1800a
commit b658faa12a
8 changed files with 19 additions and 12 deletions

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 3 3. ያህዌ አምላኬ ሆይ፣ ወደ እኔ ተመልከት መልስልኝም!
\v 4 4. የሞት እንቅልፍ እንዳይወስደኝ ዐይኖቼን አብራ፡፡
\v 3 ያህዌ አምላኬ ሆይ፣ ወደ እኔ ተመልከት መልስልኝም!
\v 4 የሞት እንቅልፍ እንዳይወስደኝ ዐይኖቼን አብራ፡፡
ጠላቴ፣ ‹‹አሸነፍሁት›› እንዳይል
ባላጋራዎቼም በውድቀቴ ደስ እንዳይላቸው
ርዳኝ፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 5 \v 6 5. እኔ ግን ወሰን በሌለው ፍቅርህ እተማመናለሁ
\v 5 እኔ ግን ወሰን በሌለው ፍቅርህ እተማመናለሁ
ልቤም በማዳንህ ደስ ይለዋል፡፡
6. ቸርነቱ በዝቶልኛልና
\v 6 ቸርነቱ በዝቶልኛልና
ለያህዌ እዘምራለሁ፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\c 14 \v 1 1. ሞኝ በልቡ፣ ‹‹እግዚአብሔር የለም›› ይላል፡፡
\c 14 \v 1 ሞኝ በልቡ፣ ‹‹እግዚአብሔር የለም›› ይላል፡፡
ብልሹዎች ናቸው፤ አስጸያፊ ተግባርም ይፈጽማሉ፡፡
መልካም የሚያደርግ አንድም የለም፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 2 \v 3 2. የሚያስተውል፣ እርሱንም የሚፈልግ መኖሩን ለማየት
\v 2 የሚያስተውል፣ እርሱንም የሚፈልግ መኖሩን ለማየት
ያህዌ ከሰማይ ወደ ምድር ተመለከተ፡፡
3. ሁሉም ከመንገድ ወጥተዋል፤ ሁሉም ብልሹዎች ሆነዋል
\v 3 ሁሉም ከመንገድ ወጥተዋል፤ ሁሉም ብልሹዎች ሆነዋል
ከእነርሱ አንድ እንኳ መልካም የሚያደርግ የለም፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 4 4. እነዚያ ዐመፃ የሚያደርጉ
\v 4 እነዚያ ዐመፃ የሚያደርጉ
ሕዝቤን እንደ እንጀራ የሚበሉ፣ የያህዌን ስም የማይጠሩ
ሰዎች ዕውቀት የላቸውምን?

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 5 \v 6 5. እግዚአብሔር በጻድቃን መካከል ይገኛልና
\v 5 እግዚአብሔር በጻድቃን መካከል ይገኛልና
እነርሱ በፍርሃት ተርበደበዱ!
6. ምንም እንኳ ያህዌ መጠጊያው ቢሆንም
\v 6 ምንም እንኳ ያህዌ መጠጊያው ቢሆንም
እናንተ ግን ድኻውን ማዋረድ ትፈልጋላችሁ፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 7 7. ያህዌ ሕዝቡን ከምርኮ ሲመለስ
\v 7 ያህዌ ሕዝቡን ከምርኮ ሲመለስ
ለእስራኤል መዳን ከጽዮን ይመጣል
ያኔ ያዕቆብ ደስ ይለዋል
እስራኤልም ሐሤት ያደርጋል፡፡

View File

@ -101,6 +101,13 @@
"12-02",
"12-05",
"12-06",
"13-01"
"13-01",
"13-03",
"13-05",
"14-01",
"14-02",
"14-04",
"14-05",
"14-07"
]
}