Tue Jun 12 2018 16:00:04 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-12 16:00:06 +03:00
parent ee7828c7ad
commit 311bb1800a
7 changed files with 19 additions and 13 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\c 12 \v 1 1. ያህዌ ሆይ፣ ደግ ሰው የለምና አንተው እርዳኝ
\c 12 \v 1 ያህዌ ሆይ፣ ደግ ሰው የለምና አንተው እርዳኝ
ከሰው ዘር መካከል አንድ ታማኝ አይገኝም፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 2 \v 3 \v 4 2. እያንዳንዱ ሰው ለባልንጀራው ባዶ ቃላት ይናገራል
\v 2 እያንዳንዱ ሰው ለባልንጀራው ባዶ ቃላት ይናገራል
በሽንገላ ከንፈርና በሁለት ልብ ይናገራል፡፡
3. ሸንጋይ ከናፍርቶችንና
\v 3 ሸንጋይ ከናፍርቶችንና
በትምክህት የሚናገሩ አንደበቶችን ያህዌ ያጥፋ፡፡
4. እነዚህም፣ ‹‹በአንደበታችን እንበረታለን
\v 4 እነዚህም፣ ‹‹በአንደበታችን እንበረታለን
የምንናገረውንስ ማን ማስተባበል ይችላል? የሚሉ ናቸው፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 5 5. ‹‹ስለ ድኾች መከራ፣ ስለ ችግረኞች
\v 5 ‹‹ስለ ድኾች መከራ፣ ስለ ችግረኞች
ጩኸት ያህዌ አሁን እነሣለሁ፤ የናፈቁትንም
ሰላም እሰጣቸዋለሁ›› ይላል፡፡

View File

@ -1,7 +1,7 @@
\v 6 \v 7 \v 8 6. የያህዌ ቃሎች የነጹ ቃሎች ናቸው
\v 6 የያህዌ ቃሎች የነጹ ቃሎች ናቸው
በእሳት ምድጃ ሰባት ጊዜ እንደ ነጠረ
ብር የጠሩ ናቸው፡፡
7. ያህዌ ሆይ፣ አንተ ትጠብቀናለህ
\v 7 ያህዌ ሆይ፣ አንተ ትጠብቀናለህ
ከዚህ ዐመፀኛ ትውልድ ለዘላለም ጻድቃንን ትጠብቃለህ፡፡
8. በሰው ልጆች መካከል ክፋት በገነነበት ጊዜ
\v 8 በሰው ልጆች መካከል ክፋት በገነነበት ጊዜ
ዐመፀኞች እንዳሻቸው በየቦታው ይዘራሉ፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\c 13 \v 1 \v 2 1. ያህዌ ሆይ፣ እስከ መቼ ድረስ ለዘላለሙ ትረሳኛለህ?
\c 13 \v 1 ያህዌ ሆይ፣ እስከ መቼ ድረስ ለዘላለሙ ትረሳኛለህ?
ፊትህን ከእኔ የምትሰውረውስ እስከመቼ ድረስ ነው?
2. በስጋት የምኖረው ልቤስ ቀኑን ሙሉ የሚያዝነው
\v 2 በስጋት የምኖረው ልቤስ ቀኑን ሙሉ የሚያዝነው
እስከ መቼ ነው?
ጠላቴ እኔ ላይ የሚያይለው እስከ መቼ ነው?

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 3 \v 4 3. ያህዌ አምላኬ ሆይ፣ ወደ እኔ ተመልከት መልስልኝም!
4. የሞት እንቅልፍ እንዳይወስደኝ ዐይኖቼን አብራ፡፡
\v 3 3. ያህዌ አምላኬ ሆይ፣ ወደ እኔ ተመልከት መልስልኝም!
\v 4 4. የሞት እንቅልፍ እንዳይወስደኝ ዐይኖቼን አብራ፡፡
ጠላቴ፣ ‹‹አሸነፍሁት›› እንዳይል
ባላጋራዎቼም በውድቀቴ ደስ እንዳይላቸው
ርዳኝ፡፡

View File

@ -95,6 +95,12 @@
"10-15",
"10-17",
"11-01",
"11-03"
"11-03",
"11-05",
"12-01",
"12-02",
"12-05",
"12-06",
"13-01"
]
}