Thu Jun 14 2018 14:44:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-14 14:44:13 +03:00
parent 3646a9c3dd
commit 9f8c5e0489
5 changed files with 14 additions and 9 deletions

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 7 \v 8 7. ድነቴና ክብሬ ከእግዚአብሔር ነው
\v 7 ድነቴና ክብሬ ከእግዚአብሔር ነው
እርሱ መጠጊያ ዐምባዬና መሸሸጊያ ነው፡፡
8. ሰዎች ሆይ፣ ሁልጊዜ በእርሱ ታመኑ
\v 8 ሰዎች ሆይ፣ ሁልጊዜ በእርሱ ታመኑ
በፊቱም ልባችሁን አፍስሱ
እግዚአብሔር ለእኛ መጠጊያችን ነውና፡፡ ሴላ

View File

@ -1,8 +1,8 @@
\v 9 \v 10 9. ከዝቅተኛ ወገን መወለድ ከንቱ ነው፣
\v 9 ከዝቅተኛ ወገን መወለድ ከንቱ ነው፣
ከከፍተኛ ወገን መወለድም ሐሰት ነው
ሚዛን ላይ ከፍ ብለው ቢታዩም
ሁሉም በአንድነት ከነፋስ የቀለሉ ናቸው፡፡
10. በዝርፊያ አትተማመኑ
\v 10 በዝርፊያ አትተማመኑ
በቅሚያ በተገኘ ሀብትም ተስፋ አታድርጉ
በዚህ አትበለጽጉምና
ልባችሁ እነርሱ ላይ አታድርጉ፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 11 \v 12 11. እግዚአብሔር አንዴ ተናገረ
\v 11 እግዚአብሔር አንዴ ተናገረ
እኔም ይህን ሁለቴ ሰማሁ፡፡
ኃይል የእግዚአብሔር ነው፡፡
12. ጌታ ሆይ፣ የኪዳን ታማኝነት የአንተ ነው
\v 12 ጌታ ሆይ፣ የኪዳን ታማኝነት የአንተ ነው
አንተ ለእያንዳንዱ፣ እንደ ሥራው ትከፍለዋለህ፡፡

View File

@ -1,8 +1,8 @@
\c 63 \v 1 \v 2 1. እግዚአብሔር ሆይ፣ አንተ አምላኬ ነህ!
\c 63 \v 1 እግዚአብሔር ሆይ፣ አንተ አምላኬ ነህ!
ከልቤ አንተን እሻለሁ
ውሃ በሌለበት ደረቅና ጭው ያለ
ምድረ በዳ
ነፍሴ አንተን ተጠማች
ሥጋዬም አንተን ናፈቀች፡፡
2. ስለዚህ መቅደስህ ውስጥ አየሁህ
\v 2 ስለዚህ መቅደስህ ውስጥ አየሁህ
ኃይልህንና ክብርህንም ተመለከትሁ፡፡

View File

@ -455,6 +455,11 @@
"61-06",
"61-08",
"62-01",
"62-03"
"62-03",
"62-05",
"62-07",
"62-09",
"62-11",
"63-01"
]
}