Thu Jun 14 2018 14:42:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-14 14:42:13 +03:00
parent e5d6f2262e
commit 3646a9c3dd
7 changed files with 17 additions and 12 deletions

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 4 4በማደሪያህ ለዘላለም ልኑር
\v 4 በማደሪያህ ለዘላለም ልኑር
በክንፎችህም ጥላ ልከለል፡፡ ሴላ
\v 5 5. እግዚአብሔር ሆይ፣ አንተ ስእለቴን ሰምተሃል
\v 5 እግዚአብሔር ሆይ፣ አንተ ስእለቴን ሰምተሃል
ስምህን የሚያከብሩ ሰዎችን ርስት ለእኔ ሰጠህ፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 6 \v 7 6. የንጉሡን ዕድሜ አርዝመው
\v 6 የንጉሡን ዕድሜ አርዝመው
ዘመኑንም እስከ ብዙ ትውልዶች ድረስ ጨምርለት፡፡
7. ለዘላለም በእግዚአብሔር ፊት ይንገሥ፡፡
\v 7 ለዘላለም በእግዚአብሔር ፊት ይንገሥ፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 8 8. ስእለቴን በየቀኑ እንድፈጽም ለስምህ ለዘላለም የምስጋና መዝሙር አቀርባለሁ፡፡
\v 8 ስእለቴን በየቀኑ እንድፈጽም ለስምህ ለዘላለም የምስጋና መዝሙር አቀርባለሁ፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\c 62 \v 1 \v 2 1. ድነቴ የሚመጣው ከእርሱ ስለሆነ
\c 62 \v 1 ድነቴ የሚመጣው ከእርሱ ስለሆነ
እግዚአብሔርን ብቻ በጸጥታ እጠብቃለሁ፡፡
2. ዐለቴና መድኃኒቴ እርሱ ብቻ ነው
\v 2 ዐለቴና መድኃኒቴ እርሱ ብቻ ነው
መጠጊያዬም እርሱ ነው፤ ከቶም አልናወጥም፡፡

View File

@ -1,7 +1,7 @@
\v 3 \v 4 3. ሰውን የምታጠቁት እስከ መቼ ነው?
\v 3 ሰውን የምታጠቁት እስከ መቼ ነው?
ይህን የዘመመ ግድግዳ
የተንጋደደ ዐጥር ሁላችሁ ገፍታችሁ ልትጥሉት
ትፈልጋላችሁ?
4. እነርሱ የሚፈልጉት እርሱን ከክብሩ ለማዋረድ ስለሆነ
\v 4 እነርሱ የሚፈልጉት እርሱን ከክብሩ ለማዋረድ ስለሆነ
በእርሱ ላይ ሐሰት መናገር ይወዳሉ፤
በአፋቸው ይመርቁታል፤ በልባቸው ግን ይረግሙታል፡፡ ሴላ

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 5 \v 6 5. እግዚአብሔርን ብቻ በጸጥታ እጠብቃለሁ
6. ዐለቴና መድኃኒቴ እርሱ ብቻ ነው፡፡
\v 5 እግዚአብሔርን ብቻ በጸጥታ እጠብቃለሁ
\v 6 ዐለቴና መድኃኒቴ እርሱ ብቻ ነው፡፡
መጠጊያዬም እርሱ ነው፤ ከቶም አልናወጥም፡፡

View File

@ -450,6 +450,11 @@
"60-04",
"60-06",
"60-08",
"61-01"
"61-01",
"61-04",
"61-06",
"61-08",
"62-01",
"62-03"
]
}