Tue Jun 12 2018 14:58:04 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-12 14:58:06 +03:00
parent bdaecf06d6
commit 912a67c0c0
6 changed files with 19 additions and 14 deletions

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 6 \v 7 \v 8 6. ብዙዎች፣ ‹‹መልካሙን ማን ያሳየናል? ይላሉ፡፡
\v 6 ብዙዎች፣ ‹‹መልካሙን ማን ያሳየናል? ይላሉ፡፡
ያህዌ ሆይ፣ የፊትህን ብርሃን እኛ ላይ አብራ፡፡
7. ብዙ እህልና ወይን ካገኙ ሰዎች ይበልጥ
\v 7 ብዙ እህልና ወይን ካገኙ ሰዎች ይበልጥ
አንተ ልቤን በታላቅ ሐሤት ሞልተኸዋል፡፡
8. በሰላም የምታኖረኝ አንተ ብቻ ስለሆንህ
\v 8 በሰላም የምታኖረኝ አንተ ብቻ ስለሆንህ
በሰላም እተኛለሁ አንቀላፋለሁም፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\c 5 \v 1 \v 2 \v 3 1. ያህዌ ሆይ ወደ አንተ ስጣራ ስማኝ
\c 5 \v 1 ያህዌ ሆይ ወደ አንተ ስጣራ ስማኝ
መቃተቴንም አስብ፡፡
2. ንጉሤና አምላኬ ወደ አንተ እጸልያለሁና
\v 2 ንጉሤና አምላኬ ወደ አንተ እጸልያለሁና
የልመናዬን ጽምፅ አድምጥ
3. ያህዌ ሆይ በማለዳ ድምፄን ትሰማለህ
\v 3 ያህዌ ሆይ በማለዳ ድምፄን ትሰማለህ
በማለዳ ልመናዬን ወደ አንተ አቀርባለሁ፤ እጠባበቃለሁም፡፡

View File

@ -1,7 +1,7 @@
\v 4 \v 5 \v 6 4. በእርግጥ አንተ በክፋት ደስ የምትሰኝ አምላክ አይደለህም
\v 4 በእርግጥ አንተ በክፋት ደስ የምትሰኝ አምላክ አይደለህም
ክፉ ሰዎች ከአንተ አያድሩም፡፡
5. እብሪተኛ በፊትህ አይቆምም
\v 5 እብሪተኛ በፊትህ አይቆምም
ዐመፃን የሚያደርጉትህን ሁሉ ጠላህ፡፡
6. ሐሰተኞችን ታጠፋለህ
\v 6 ሐሰተኞችን ታጠፋለህ
ደም የተጠሙትን አታላዮችን
ያህዌ ይጸየፋል፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 7 \v 8 7. እኔ ግን በኪዳናዊ ታማኝነትህ ብዛት
\v 7 እኔ ግን በኪዳናዊ ታማኝነትህ ብዛት
ወደ ቤትህ እገባለሁ፤
በአክብሮት ፍርሃትም የተቀደሰ ማደሪያህ ውስጥ እሰግዳለሁ፡፡
8. ጌታ ሆይ፣ በጠላቶች ምክንያት በጽድቅህ ምራኝ
\v 8 ጌታ ሆይ፣ በጠላቶች ምክንያት በጽድቅህ ምራኝ
መንገድህንም በፊቴ አቅና፡፡

View File

@ -1,8 +1,8 @@
\v 9 \v 10 9. በአፋቸው እውነት የለም
\v 9 በአፋቸው እውነት የለም
ልባቸው ተንኰለኛ ነው፡፡
ጉሮሮአቸው እንደ ተከፈተ መቃብር ነው፡፡
በአንደበታቸው ይሸነግላሉ፡፡
10. እግዚአብሔር ሆይ፣ የእጃቸውን ስጣቸው
\v 10 እግዚአብሔር ሆይ፣ የእጃቸውን ስጣቸው
ተንኰላቸው መጥፊያቸው ይሁን!
አንተ ላይ ዐምፀዋልና
ከኃጢአታቸው ብዛት የተነሣ አስወግዳቸው፡፡

View File

@ -52,6 +52,11 @@
"03-05",
"03-07",
"04-01",
"04-02"
"04-02",
"04-04",
"04-06",
"05-01",
"05-04",
"05-07"
]
}