Tue Jun 12 2018 14:56:04 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-12 14:56:06 +03:00
parent 34ef5fc3fb
commit bdaecf06d6
8 changed files with 20 additions and 15 deletions

View File

@ -1,4 +1,3 @@
\c 3 \v 1 1. ያህዌ ሆይ፣ ጠላቶቼ ምንኛ በዙ!
\c 3 \v 1 ያህዌ ሆይ፣ ጠላቶቼ ምንኛ በዙ!
በእኔ ላይ የተነሡ ብዙዎች ናቸው፡፡
\v 2 2. ብዙ ሰዎች፣ ‹‹እግዚአብሔር አያድነውም›› እያሉ
ስለ እኔ ይናገራሉ፡፡
\v 2 ብዙ ሰዎች፣ ‹‹እግዚአብሔር አያድነውም›› እያሉ ስለ እኔ ይናገራሉ፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 3 \v 4 3. አንተ ግን ያህዌ ሆይ፣ ዙሪያዬን እንደ ጋሻ ትከልለኛለህ፣
\v 3 አንተ ግን ያህዌ ሆይ፣ ዙሪያዬን እንደ ጋሻ ትከልለኛለህ፣
ክብሬንና ራሴንም ከፍ የምታደርግ አንተ ነህ፡፡
4. ድምፄን ወደ ያህዌ አነሣለሁ
\v 4 ድምፄን ወደ ያህዌ አነሣለሁ
እርሱም ከተቀደሰው ተራራው ይመልስልኛል፡፡ ሴላ

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 5 \v 6 5. በሰላም እተኛለሁ፤ እንቀላፋለሁ
\v 5 በሰላም እተኛለሁ፤ እንቀላፋለሁ
ያህዌ ስለ ጠበቀኝ ከእንቅልፌ ተነሣሁ፡፡
6. በየአቅጣጫው ከተነሡብኝ ሰዎች ብዛት አልፈራም፡፡
\v 6 በየአቅጣጫው ከተነሡብኝ ሰዎች ብዛት አልፈራም፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 7 \v 8 7. ያህዌ ሆይ ተነሥ፤ አምላኬ ሆይ አድነኝ!
\v 7 ያህዌ ሆይ ተነሥ፤ አምላኬ ሆይ አድነኝ!
አንተ የጠላቶቼን መንጋጋ መታህ
የክፉዎችን ጥርስ ሰበርህ፡፡
8. መዳን ከያህዌ ነው
\v 8 መዳን ከያህዌ ነው
በረከትህ በሕዝብህ ላይ ይሁን፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\c 4 \v 1 1. የጽድቄ አምላክ ሆይ፣ በጠራሁህ ጊዜ መልስልኝ
\c 4 \v 1 የጽድቄ አምላክ ሆይ፣ በጠራሁህ ጊዜ መልስልኝ
ከጭንቀቴም አሳርፈኝ
ማረኝ ጸሎቴንም ስማ፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 2 \v 3 2. እናንተ ሰዎች እስከ መቼ ክብሬን ታወርዳላችሁ?
\v 2 እናንተ ሰዎች እስከ መቼ ክብሬን ታወርዳላችሁ?
እስከ መቼ ከንቱ ነገር ትወዳላችሁ፤ ሐሰትንስ ትፈልጋላችሁ? ሴላ
3. ያህዌ ጻድቁን ለራሱ እንደ ለየ ዕወቁ፡፡
\v 3 ያህዌ ጻድቁን ለራሱ እንደ ለየ ዕወቁ፡፡
በጠራሁት ጊዜ ያህዌ ይሰማኛል፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 4 \v 5 4. የቱንም ያህል ብትፈሩ ኃጢአት አትሥሩ!
\v 4 የቱንም ያህል ብትፈሩ ኃጢአት አትሥሩ!
በመኝታችሁ እያላችሁ በልባችሁ
አሰላስሉ፤ ጸጥም በሉ፡፡ ሴላ
5. ለያህዌ የጽድቅ መሥዋዕት አቅርቡ
\v 5 ለያህዌ የጽድቅ መሥዋዕት አቅርቡ
እምነታችሁንም እርሱ ላይ አድርጉ፡፡

View File

@ -46,6 +46,12 @@
"02-06",
"02-08",
"02-10",
"02-12"
"02-12",
"03-01",
"03-03",
"03-05",
"03-07",
"04-01",
"04-02"
]
}