Tue Jun 12 2018 16:08:04 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-12 16:08:06 +03:00
parent ce84cf5971
commit 7a28eeee5f
8 changed files with 19 additions and 13 deletions

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 6 ያህዌ ሆይ፣ ስለምትመልስልኝ ወደ አንተ እጣራለሁ፤
ጆሮህን ወደ እኔ አዘንብል፤ ጸሎቴንም ስማ፡፡
\v 7 7.የሚተማመኑብህን በቀኝህ ከጠላቶቻቸው የምታድናቸው አንተ ታማኝትህን ድንቅ አድርገህ ግለጠው፡፡
\v 7 የሚተማመኑብህን በቀኝህ ከጠላቶቻቸው የምታድናቸው አንተ ታማኝትህን ድንቅ አድርገህ ግለጠው፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 8 \v 9 \v 10 8. እንደ ዐይንህ ብሌን ጠብቀኝ፤ በክንፎችህ ጥላ ሥር ሰውረኝ፡፡
9. ከሚያስጨንቁኝ፣ ከከበቡኝም አደገኛ ጠላቶቼ ጋርደኝ፡፡
10. እነርሱ ማንንም አይምሩም፤ አንደበታቸው ትዕቢትን ይናገራል፡፡
\v 8 እንደ ዐይንህ ብሌን ጠብቀኝ፤ በክንፎችህ ጥላ ሥር ሰውረኝ፡፡
\v 9 ከሚያስጨንቁኝ፣ ከከበቡኝም አደገኛ ጠላቶቼ ጋርደኝ፡፡
\v 10 እነርሱ ማንንም አይምሩም፤ አንደበታቸው ትዕቢትን ይናገራል፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 11 \v 12 11. ጠላቶቼ አስጨነቁኝ፤ ከበባም አደረጉብኝ
\v 11 ጠላቶቼ አስጨነቁኝ፤ ከበባም አደረጉብኝ
መሬት ላይ ሊዘርሩኝም አፈጠጡብኝ፡፡
12. እነርሱ ለንጥቂያ እንደሚጓጓ፣ አድፍጦም
\v 12 እነርሱ ለንጥቂያ እንደሚጓጓ፣ አድፍጦም
እንደሚጠብቅ ደቦል አንበሳ ናቸው፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 13 \v 14 13. ያህዌ ሆይ፣ ተነሣና አጥቃቸው፤ በአፍጢማቸው ድፋቸው!
\v 13 ያህዌ ሆይ፣ ተነሣና አጥቃቸው፤ በአፍጢማቸው ድፋቸው!
በሰይፍህ ከክፉዎች አድነኝ፡፡
14. ያህዌ ሆይ፣ እንዲህ ካሉ ሰዎች፣ ብልጽግናቸው
\v 14 ያህዌ ሆይ፣ እንዲህ ካሉ ሰዎች፣ ብልጽግናቸው
በዚህ ሕይወት ብቻ ከሆነ ከዚህ ዓለም ሰዎች በቀኝህ አድነኝ፡፡
የአንተ የሆነ ሰዎችን ሆድ በመልካም ነገር ትሞላለህ እነርሱም ብዙ ልጆች ይኖሩዋቸዋል፤ ሀብታቸውንም ለልጆቻቸው ያወርሳሉ፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 15 15. እኔ ግን በጽድቅ ፊትህን አያለሁ
\v 15 እኔ ግን በጽድቅ ፊትህን አያለሁ
ስነቃም ክብርህን ዐይቼ እረካለሁ፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\c 18 \v 1 1. ጉልበት የሆንኸኝ ያህዌ እወድሃለሁ፡፡
\c 18 \v 1 ጉልበት የሆንኸኝ ያህዌ እወድሃለሁ፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 2 \v 3 2. ያህዌ ዐለቴ፣ መጠጊያዬና ታዳጊዬ ነው፡፡ እርሱ አምላኬ
\v 2 ያህዌ ዐለቴ፣ መጠጊያዬና ታዳጊዬ ነው፡፡ እርሱ አምላኬ
የምሸሸግበት ዐለቴ፣ ጋሻዬ፣ የድነቴ ቀንድና ዐምባዬ ነው፡፡
3. ምስጋና የሚገባውን ያህዌን እጠራለሁ፤ ከጠላቶቼም እድናለሁ፡፡
\v 3 ምስጋና የሚገባውን ያህዌን እጠራለሁ፤ ከጠላቶቼም እድናለሁ፡፡

View File

@ -120,6 +120,12 @@
"16-11",
"17-01",
"17-03",
"17-04"
"17-04",
"17-06",
"17-08",
"17-11",
"17-13",
"17-15",
"18-01"
]
}