Mon Jun 18 2018 15:24:03 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-18 15:24:05 +03:00
parent a8c61de3d0
commit 798a0485f8
9 changed files with 24 additions and 17 deletions

View File

@ -1,8 +1,8 @@
\c 93 \v 1 \v 2 1. ያህዌ ነገሠ
\c 93 \v 1 ያህዌ ነገሠ
ግርማንም ለበሰ፣
ያህዌ ግርማን ተጐናጸፈ
ብርታትንም ታጠቀ
ዓለምን በአንድ ስፍራ አጸናት፤
ከቶም አትናወጥም፡፡
2. ዙፋንህ ከጥንት ጀምሮ የጸና ነው
\v 2 ዙፋንህ ከጥንት ጀምሮ የጸና ነው
አንተም ከዘላለም እስከ ዘላለም ነህ፡፡

View File

@ -1,7 +1,7 @@
\v 3 \v 4 3. ያህዌ ሆይ፣ ባሕሮች ይነሣሉ
\v 3 ያህዌ ሆይ፣ ባሕሮች ይነሣሉ
ድምፃቸውንም ከፍ አድርገው ይጮኻሉ
ወንዞች የሚያስገመግም ማዕበላቸውን
ከፍ አደረጉ፡፡
4. ከብዙ ውሆች ድምፅ ይልቅ
\v 4 ከብዙ ውሆች ድምፅ ይልቅ
ከባሕርም ሞገድ ይልቅ
ከፍ ብሎ ያለው ያህዌ ብርቱ ነው፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 5 5. ትእዛዛትህ ያጸኑ ናቸው
\v 5 ትእዛዛትህ ያጸኑ ናቸው
ያህዌ ሆይ፣ ቤትህ ለዘላለም በቅድስና
ይዋባል፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\c 94 \v 1 \v 2 1. የበቀል አምላክ አንተ ያህዌ ሆይ፣
\c 94 \v 1 የበቀል አምላክ አንተ ያህዌ ሆይ፣
የበቀል አምላክ ሆይ፣ ብርሃንህ ይብራልን፡፡
2. የምድር ዳኛ ሆይ፣ ተነሥ
\v 2 የምድር ዳኛ ሆይ፣ ተነሥ
ለትዕቢተኞች የእጃቸውን ስጣቸው፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 3 \v 4 3. ያህዌ ሆይ፣ ክፉዎች እስከ መቼ፣
\v 3 ያህዌ ሆይ፣ ክፉዎች እስከ መቼ፣
ክፉዎች እስከ መቼ ነው የሚፈነጩት?
4. የእብሪት ቃሎች ያዥጐደጉዳሉ
\v 4 የእብሪት ቃሎች ያዥጐደጉዳሉ
ክፉ አድራጊዎችም ሁሉ ጉራ ይነዛሉ፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 5 \v 6 \v 7 5. ያህዌ ሆይ፣ ሕዝብህን ያደቅቃሉ
\v 5 ያህዌ ሆይ፣ ሕዝብህን ያደቅቃሉ
የአንተን ወገኖች ይጨቁናሉ፡፡
6. በአገራቸው የሚኖሩ መበለቶችንና መጻተኞችን
\v 6 በአገራቸው የሚኖሩ መበለቶችንና መጻተኞችን
ይገድላሉ፤
7. ‹‹ያህዌ አያይም፤ የያዕቆብ አምላክም
\v 7 ‹‹ያህዌ አያይም፤ የያዕቆብ አምላክም
አያስተውልም›› ይላሉ፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 8 \v 9 8. እናንት አላዋቂዎች ይህን
\v 8 እናንት አላዋቂዎች ይህን
አስተውሉ፤
እናንት ሞኞች ለመሆኑ፣ ጥበበኞች የምትሆኑት
መቼ ነው?
9. ጆሮን የተከለ እርሱ አይሰማምን?
\v 9 ጆሮን የተከለ እርሱ አይሰማምን?
ዐይንን የሠራ እርሱ አያይምን?

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 10 \v 11 10. ሕዝቦችን የሚገሥጸው አይቀጣምን?
\v 10 ሕዝቦችን የሚገሥጸው አይቀጣምን?
ለሰው ዕውቀት የሚሰጥ እርሱ ነው፡፡
11. ያህዌ የሰው ሐሳብ ከንቱ እንደ ሆነ
\v 11 ያህዌ የሰው ሐሳብ ከንቱ እንደ ሆነ
ያውቃል፡፡

View File

@ -719,6 +719,13 @@
"92-08",
"92-10",
"92-12",
"92-14"
"92-14",
"93-01",
"93-03",
"93-05",
"94-01",
"94-03",
"94-05",
"94-08"
]
}