Mon Jun 18 2018 15:22:03 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-18 15:22:05 +03:00
parent 5ebec0af79
commit a8c61de3d0
8 changed files with 23 additions and 16 deletions

View File

@ -1,8 +1,8 @@
\c 92 \v 1 1. ያህዌን ማመስገን መልካም ነው፤
\c 92 \v 1 ያህዌን ማመስገን መልካም ነው፤
ልዑል ሆይ፣ ለስምህ መዘመር መልካም ነው፡፡
\v 2 2. ምህረትህን በማለዳ
\v 2 ምህረትህን በማለዳ
ታማኝነትህን በሌሊት ማወጅ
መልካም ነው፡፡
\v 3 3. ዐሥር አውታር ባለው በገና
\v 3 ዐሥር አውታር ባለው በገና
ከመሰንቆም ጣዕመ ዜማ ጋር
ማወጅ መልካም ነው፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 4 \v 5 4. ያህዌ ሆይ፣ በሥራህ ደስ ስላሰኘኸኝ
\v 4 ያህዌ ሆይ፣ በሥራህ ደስ ስላሰኘኸኝ
ስለ እጅህ ሥራ በደስታ እዘምራለሁ፡፡
5. ያህዌ ሆይ፣ ሥራህ እንዴት ታላቅ ነው?
\v 5 ያህዌ ሆይ፣ ሥራህ እንዴት ታላቅ ነው?
ሐሳብህ እጅግ ጥልቅ ነው፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 6 \v 7 6. ደነዝ ሰው ይህን አያስተውልም
\v 6 ደነዝ ሰው ይህን አያስተውልም
ሞኝም ይህን አይረዳም፣
7. ክፉ ሰዎች እንደ ሣር ቢበቅሉ
\v 7 ክፉ ሰዎች እንደ ሣር ቢበቅሉ
ተንኰለኞችም ቢለመልሙ
ለዘላለሙ ይጠፋሉ፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 8 \v 9 8. አንተ ግን ያህዌ ሆይ፣
\v 8 አንተ ግን ያህዌ ሆይ፣
ለዘላለም ትነግሣለህ፡፡
9. ጠላቶችህ ያህዌ ሆይ፣
\v 9 ጠላቶችህ ያህዌ ሆይ፣
ጠላቶችህ ይጠፋሉ
ክፉ አድራጊዎችም ሁሉ ይበተናሉ፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 10 \v 11 10. እንደ ጐሽ ቀንድ ቀንዴን ከፍ ከፍ አደረግህ
\v 10 እንደ ጐሽ ቀንድ ቀንዴን ከፍ ከፍ አደረግህ
በትኩስ ዘይትም ቀባኸኝ፡፡
11. ዐይኖቼ የባላንጣዎቹን ውድቀት አዩ
\v 11 ዐይኖቼ የባላንጣዎቹን ውድቀት አዩ
ጆሮቼም የክፉ ጠላቶቼን ጥፋት ሰሙ፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 12 \v 13 12. ጻድቃን እንደ ዘንባባ ዛፍ ይለመልማሉ
\v 12 ጻድቃን እንደ ዘንባባ ዛፍ ይለመልማሉ
እንደ ሊባኖስ ዛፍም ያድጋሉ፡፡
13. በያህዌ ቤት ተተክለዋል
\v 13 በያህዌ ቤት ተተክለዋል
በአምላካችን አደባባይ ይንሰራፋሉ፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 14 \v 15 14. ባረጁ ጊዜ እንኳ ያፈራሉ
\v 14 ባረጁ ጊዜ እንኳ ያፈራሉ
እንደ ለመለሙና እንደ ጠነከሩም ይኖራሉ፡፡
15. እግዚአብሔር ትክክለኛ ነው፤
\v 15 እግዚአብሔር ትክክለኛ ነው፤
እርሱ ዐለቴ ነው፤ በእርሱ ዘንድ እንከን የለም፡፡

View File

@ -712,6 +712,13 @@
"91-08",
"91-10",
"91-12",
"91-14"
"91-14",
"92-01",
"92-04",
"92-06",
"92-08",
"92-10",
"92-12",
"92-14"
]
}