Thu Jun 14 2018 10:22:08 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-14 10:22:10 +03:00
parent b5e65209e8
commit 755f0e7626
6 changed files with 18 additions and 13 deletions

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 3 \v 4 3. ንግግሩ ተንኰልንና ሐሰትን የተሞላ ነው፤
\v 3 ንግግሩ ተንኰልንና ሐሰትን የተሞላ ነው፤
አስተዋይ መሆንንና መልካም ማድረግን አይፈልግም፡፡
4. በመኝታው ላይ ክፋት ያውጠነጥናል
\v 4 በመኝታው ላይ ክፋት ያውጠነጥናል
ራሱን ወደ ክፉ መንገድ ይመራል
ክፉውንም ነገር አያርቅም፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 5 \v 6 5. ያህዌ ሆይ፣ ታማኝነትህ እስከ ሰማይ
\v 5 ያህዌ ሆይ፣ ታማኝነትህ እስከ ሰማይ
እውነተኛነትህም እስከ ደመናት ይደርሳል፡፡
6. ጽድቅህ እንደ እግዚአብሔር ተራራ ነው
\v 6 ጽድቅህ እንደ እግዚአብሔር ተራራ ነው
ፍርድህም እጅግ ጥልቅ ነው፡፡
ያህዌ ሆይ፣ አንተ ሰውንም እንስሳንም ትጠብቃለህ፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 7 \v 8 \v 9 7. እግዚአብሔር ሆይ፣ ታማኝነትህ እንዴት ክቡር ነው!
\v 7 እግዚአብሔር ሆይ፣ ታማኝነትህ እንዴት ክቡር ነው!
የሰው ልጆች ሁሉ በክንፎችህ ጥላ ሥር መጠጊያ ያገኛሉ፡፡
8. ከቤትህ ሲሳይ ተመግበው ይጠግባሉ፤
\v 8 ከቤትህ ሲሳይ ተመግበው ይጠግባሉ፤
ከበረከትህም ወንዝ ይጠጣሉ፡፡
9. በአንተ ዘንድ የሕይወት ምንጭ አለ
\v 9 በአንተ ዘንድ የሕይወት ምንጭ አለ
በአንተ ብርሃን ብርሃን እናያለን፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 10 \v 11 \v 12 10. ለሚያውቁህ ምሕረትህ፣ ልባቸውም ለቀና ጽድቅህ
\v 10 ለሚያውቁህ ምሕረትህ፣ ልባቸውም ለቀና ጽድቅህ
አይቋረጥባቸው፡፡
11. የእብሪተኛ እግር አይቅረበኝ
\v 11 የእብሪተኛ እግር አይቅረበኝ
የክፉ ሰው እጅም አያሳድደኝ፡፡
12. ክፉ አድራጊዎች እንዴት እንደ ወደቁ
\v 12 ክፉ አድራጊዎች እንዴት እንደ ወደቁ
መነሣትም እንደማይችሉ ተመልከት፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\c 37 \v 1 \v 2 1. በክፉዎች ምክንያት አትበሳጭ
\c 37 \v 1 1. በክፉዎች ምክንያት አትበሳጭ
ኃጢአት በሚሠሩም አትቅና፤
2. እንደ ሣር ቶሎ ይደርቃሉና
\v 2 2. እንደ ሣር ቶሎ ይደርቃሉና
እንደ ለመለመ ቅጠልም ይጠወልጋሉ፡፡

View File

@ -274,6 +274,11 @@
"35-19",
"35-21",
"35-24",
"35-27"
"35-27",
"36-01",
"36-03",
"36-05",
"36-07",
"36-10"
]
}