Thu Jun 14 2018 10:20:08 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-14 10:20:10 +03:00
parent 7a26b2bde1
commit b5e65209e8
6 changed files with 18 additions and 14 deletions

View File

@ -1,5 +1,4 @@
\v 19 \v 20 19. ያለ ምክንያት የሚጠሉኝ ጠላቶቼ በእኔ ላይ ደስ
እንዲላቸው፣ ተንኰላቸውንም እንዲፈጽሙብኝ አታድርግ፡፡
20. የሰላም ቃል ከአፋቸው አይወጣም
\v 19 ያለ ምክንያት የሚጠሉኝ ጠላቶቼ በእኔ ላይ ደስ እንዲላቸው፣ ተንኰላቸውንም እንዲፈጽሙብኝ አታድርግ፡፡
\v 20 የሰላም ቃል ከአፋቸው አይወጣም
ነገር ግን በምድሪቱ በጸጥታ በሚኖሩት ላይ
ተንኮል ይሸርባሉ፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 21 \v 22 \v 23 21. አፋቸውን አስፍተው በመክፈት፣ ‹‹እሰይ! እሰይ! በዐይናችን አየነው›› አሉ፡፡
22. ያህዌ ሆይ፣ ይህን አይተሃልና ዝም አትበል
\v 21 አፋቸውን አስፍተው በመክፈት፣ ‹‹እሰይ! እሰይ! በዐይናችን አየነው›› አሉ፡፡
\v 22 ያህዌ ሆይ፣ ይህን አይተሃልና ዝም አትበል
ጌታ ሆይ፣ ለእኔም አትራቅ፡፡
23. አምላኬ ጌታዬ፣ ለእኔ ለመሟገት ተነሥ
\v 23 አምላኬ ጌታዬ፣ ለእኔ ለመሟገት ተነሥ
ልትከራከርልኝም ተንቀሳቀስ፤

View File

@ -1,8 +1,8 @@
\v 24 \v 25 \v 26 24. ያህዌ ሆይ፣ በጽድቅህ ፍረድልኝ
\v 24 ያህዌ ሆይ፣ በጽድቅህ ፍረድልኝ
በእኔም ላይ ደስ አይበላቸው፡፡
25. በልባቸው፣ ‹‹እሰይ፣ ያሰብነው ተሳካ›› አይበሉ፤
\v 25 በልባቸው፣ ‹‹እሰይ፣ ያሰብነው ተሳካ›› አይበሉ፤
‹‹ዋጥ አደረግነውም›› አይበሉ፡፡
26. በጭንቀቴ ደስ የሚላቸው ይፈሩ፤
\v 26 በጭንቀቴ ደስ የሚላቸው ይፈሩ፤
ግራም ይጋቡ፡፡
በእኔ ላይ የሚያፌዙ፤ እፍረትና ውርደት
ይልበሱ፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 27 \v 28 27. ፍትሕ ማግኘቴን የሚፈልጉ
\v 27 ፍትሕ ማግኘቴን የሚፈልጉ
እልል ይበሉ ሐሤትም ያድርጉ፣
ዘወትርም፣ ‹‹የባርያው ሰላም ደስ የሚለው ያህዌ
ይመስገን›› ይበሉ፡፡
28. ያኔ የአንተን ጽድቅ እናገራለሁ
\v 28 ያኔ የአንተን ጽድቅ እናገራለሁ
ቀኑን ሙሉ አመሰግንሃለሁ፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\c 36 \v 1 \v 2 1. ክፉ ሰው በልቡ፣ ክፋትን ያስባል
\c 36 \v 1 ክፉ ሰው በልቡ፣ ክፋትን ያስባል
በዐይኖቹም ፊት እግዚአብሔርን መፍራት የለም፡፡
2. በደሉ ግልጽ ወጥቶ እንዳይጠላ እያሰበ
\v 2 በደሉ ግልጽ ወጥቶ እንዳይጠላ እያሰበ
ራሱን ይሸነግላል፡፡

View File

@ -269,6 +269,11 @@
"35-09",
"35-11",
"35-13",
"35-15"
"35-15",
"35-17",
"35-19",
"35-21",
"35-24",
"35-27"
]
}