Thu Jun 14 2018 15:52:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-14 15:52:13 +03:00
parent 1c22ac3ad7
commit 73a78a6bca
9 changed files with 22 additions and 14 deletions

View File

@ -2,6 +2,6 @@
ስሙም በእስራኤል ታላቅ ነው፡፡
\v 2 ድንኳኑ በሳሌም
መኖሪያውም በጽዮን ነው፡፡
\v 3 3. በዚያም የቀስቱን ፍላጻዎች
\v 3 በዚያም የቀስቱን ፍላጻዎች
ጋሻውን፣ ጦሩንና ሌሎች የጦር
መሣሪያዎችን ሰበረ፡፡ ሴላ

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 4 \v 5 4. ጠላቶችህን ካጠፋህበት ተራሮች ስትወርድ
\v 4 ጠላቶችህን ካጠፋህበት ተራሮች ስትወርድ
ደምቀህ አበራህ፤ ክብርህንም ገለጥህ፡፡
5. ጀግኖች ተኝተው እያሉ የማረኩትን ተቀሙ
\v 5 ጀግኖች ተኝተው እያሉ የማረኩትን ተቀሙ
ጦረኞችም ሁሉ ዐቅመ ቢስ ሆኑ፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 6 \v 7 6. የያዕቆብ አምላክ ሆይ፤
\v 6 የያዕቆብ አምላክ ሆይ፤
ከተግሣጽህ የተነሣ ፈረሱና
ፈረሰኛው ጭልጥ ብለው ተኝተዋል፡፡
7. መፈራት ያለብህ አንተ ብቻ ነህ፤
\v 7 መፈራት ያለብህ አንተ ብቻ ነህ፤
በተቆጣህ ጊዜ ፊትህ መቆም የሚችል ማነው?

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 8 \v 9 8. አንተ ከሰማይ ፍርድህን አሰማህ
\v 8 አንተ ከሰማይ ፍርድህን አሰማህ
ምድርም ፈርታ ጸጥ አለች
9. አንተ በምድር የተጨቆኑትን
\v 9 አንተ በምድር የተጨቆኑትን
ለማዳን ለፍርድ
ስትነሣ ዓለም ጸጥ አለ፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 10 10. በእርግጥ የሰው ልጅ ላይ የሚወርደው ቁጣ ፍርድህ
\v 10 በእርግጥ የሰው ልጅ ላይ የሚወርደው ቁጣ ፍርድህ
አንተን ያመሰግንሃል
ከቁጣ የተረፉትንም ትገታቸዋለህ፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 11 \v 12 11. ለአምላካችሁ ለያህዌ ተሳሉ፣
\v 11 ለአምላካችሁ ለያህዌ ተሳሉ፣
ስእለቱንም አግቡ
በእርሱ ዙሪያ ያሉ ሁሉ
መፈራት ለሚገባው እጅ መንሻ ያምጡ፡፡
12. እርሱ የገዦችን መንፈስ ይሰብራል
\v 12 እርሱ የገዦችን መንፈስ ይሰብራል
በምድር ነገሥታትም ዘንድ የተፈራ ይሆናል፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\c 77 \v 1 1. ድምፄን ከፍ አድርጌ ወደ እግዚአብሔር እጮኻለሁ
\c 77 \v 1 ድምፄን ከፍ አድርጌ ወደ እግዚአብሔር እጮኻለሁ
ይሰማኝ ዘንድ ድምፄን ከፍ አድርጌ
እግዚአብሔርን እጠራለሁ፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 2 \v 3 2. በመከራዬ ቀን ጌታን ፈለግሁት
\v 2 በመከራዬ ቀን ጌታን ፈለግሁት
በሌሊትም ያለ ዕረፍት እጆቼን ዘረጋሁ፤
ነፍሴ አልጽናና አለች፡፡
3. አምላኬ ሆይ፣ አንተን ባሰብሁ ቁጥር ቃተትሁ
\v 3 አምላኬ ሆይ፣ አንተን ባሰብሁ ቁጥር ቃተትሁ
ባወጣሁ ባወረድሁ መጠን መንፈሴ ዛለች፡፡

View File

@ -564,6 +564,14 @@
"74-22",
"75-01",
"75-04",
"75-07"
"75-07",
"76-01",
"76-04",
"76-06",
"76-08",
"76-10",
"76-11",
"77-01",
"77-02"
]
}