Thu Jun 14 2018 15:50:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-14 15:50:13 +03:00
parent 3d2f1f3b18
commit 1c22ac3ad7
6 changed files with 17 additions and 14 deletions

View File

@ -1,9 +1,9 @@
\c 75 \v 1 \v 3 1. አምላክ ሆይ፣ እናመሰግንሃለን
\c 75 \v 1 አምላክ ሆይ፣ እናመሰግንሃለን
ሐልዎትህን ስለ ገለጥህ
ምስጋና ለአንተ እንሰጣለን፤
ሰዎች ድንቅ ሥራህን ይናገራሉ፡፡
\v 2 2. አንተም እንዲህ አልህ፣ ‹‹ለይቼ በወሰንሁት
\v 2 አንተም እንዲህ አልህ፣ ‹‹ለይቼ በወሰንሁት
ሰዓት በቅን የምፈርድ እኔ ነኝ፡፡
3. ምድር ብትናወጥ
\v 3 ምድር ብትናወጥ
በውስጧ የሚኖሩትም ቢንቀጠቀጡ
እኔ የምድርን መሠረት አጸናለሁ፡፡ ሴላ፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 4 \v 5 \v 6 4. ትዕቢተኞችን፣ አትታበዩ
\v 4 ትዕቢተኞችን፣ አትታበዩ
ክፉዎችን ‹አታምፁ› እላቸዋለሁ፤
5. ቀንድህን ወደ ሰማይ አታንሣ፤
\v 5 ቀንድህን ወደ ሰማይ አታንሣ፤
ዐንገትህንም መዝዘህ አትናገር፡፡››
6. ክብር ከምሥራቅ ወይም ከምዕራብ፣
\v 6 ክብር ከምሥራቅ ወይም ከምዕራብ፣
ወይም ከምድረ በዳ አይመጣም፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 7 \v 8 7. ነገር ግን አንዱን ዝቅ፣
\v 7 ነገር ግን አንዱን ዝቅ፣
ሌላውን ከፍ በማድረግ በትክክል
የሚፈርድ እግዚአብሔር ነው፡፡
8. ያህዌ በእጁ የቁጣው ወይን ጠጅ
\v 8 ያህዌ በእጁ የቁጣው ወይን ጠጅ
የሞላበት ጽዋ ይዞአል
ሲያፈስሰው ክፉዎች ሁሉ ጨልጠው ይጠጡታል፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 9 \v 10 9. እኔ ግን ዘወትር ሥራህን
\v 9 እኔ ግን ዘወትር ሥራህን
እናገራለሁ፤
ለያዕቆብ አምላክም ዝማሬ አቀርባለሁ፡፡
10. እርሱ ‹‹የክፉዎችን ሁሉ ቀንድ እሰብራለሁ፤
\v 10 እርሱ ‹‹የክፉዎችን ሁሉ ቀንድ እሰብራለሁ፤
የጻድቃን ቀንድ ግን ከፍ ከፍ አደርጋለሁ›› ይላል፡፡

View File

@ -1,7 +1,7 @@
\c 76 \v 1 \v 2 \v 3 1. እግዚአብሔር በይሁዳ ታወቀ
\c 76 \v 1 እግዚአብሔር በይሁዳ ታወቀ
ስሙም በእስራኤል ታላቅ ነው፡፡
2. ድንኳኑ በሳሌም
\v 2 ድንኳኑ በሳሌም
መኖሪያውም በጽዮን ነው፡፡
3. በዚያም የቀስቱን ፍላጻዎች
\v 3 3. በዚያም የቀስቱን ፍላጻዎች
ጋሻውን፣ ጦሩንና ሌሎች የጦር
መሣሪያዎችን ሰበረ፡፡ ሴላ

View File

@ -561,6 +561,9 @@
"74-16",
"74-18",
"74-20",
"74-22"
"74-22",
"75-01",
"75-04",
"75-07"
]
}