Thu Jun 14 2018 15:48:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-14 15:48:13 +03:00
parent 4be533d449
commit 3d2f1f3b18
5 changed files with 12 additions and 9 deletions

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 18 \v 19 18. ያህዌ ሆይ፣ ጠላቶችህ በአንተ ላይ
\v 18 ያህዌ ሆይ፣ ጠላቶችህ በአንተ ላይ
መሳለቃቸውን
ጅል ሰዎችም ስምህን መዳፈራቸውን ተመልከት፡፡
19. የርግብህን ነፍስ ለዱር አራዊት
\v 19 የርግብህን ነፍስ ለዱር አራዊት
አሳልፈህ አትስጥ፤
የተጨቆኑ ሕዝብህንም ለዘላለም አትርሳ፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 20 \v 21 20. የምድር ጨለማ ቦታዎች
\v 20 የምድር ጨለማ ቦታዎች
በዐመፅ ተሞልተዋልና ኪዳንህን አስብ፡፡
21. የተጨቆኑት አፍረው አይመለሱ
\v 21 የተጨቆኑት አፍረው አይመለሱ
ችግረኞችና ጭቁኖች ስምህን ያመስግኑ፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 22 \v 23 22. አምላክ ሆይ፣ ተነሥ ለክብርህ ተሟገት
\v 22 አምላክ ሆይ፣ ተነሥ ለክብርህ ተሟገት
ከንቱ ሰው ቀኑን ሙሉ አንተ ላይ ማላገጡን ተመልከት፡፡
23. የባላጋራዎችህን ድንፋታ
\v 23 የባላጋራዎችህን ድንፋታ
ዘወትር የሚሰነዝሩትን ስድብ አትርሳ፡፡

View File

@ -1,8 +1,8 @@
\c 75 \v 1 \v 2 \v 3 1. አምላክ ሆይ፣ እናመሰግንሃለን
\c 75 \v 1 \v 3 1. አምላክ ሆይ፣ እናመሰግንሃለን
ሐልዎትህን ስለ ገለጥህ
ምስጋና ለአንተ እንሰጣለን፤
ሰዎች ድንቅ ሥራህን ይናገራሉ፡፡
2. አንተም እንዲህ አልህ፣ ‹‹ለይቼ በወሰንሁት
\v 2 2. አንተም እንዲህ አልህ፣ ‹‹ለይቼ በወሰንሁት
ሰዓት በቅን የምፈርድ እኔ ነኝ፡፡
3. ምድር ብትናወጥ
በውስጧ የሚኖሩትም ቢንቀጠቀጡ

View File

@ -558,6 +558,9 @@
"74-09",
"74-12",
"74-14",
"74-16"
"74-16",
"74-18",
"74-20",
"74-22"
]
}