Thu Jun 21 2018 09:42:15 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
d5b69f08c0
commit
5c61b5a7cb
|
@ -1,4 +1,4 @@
|
|||
\v 21 \v 22 21. ያህዌ ሆይ፣ የሚጠሉህን አልጠላሁምን?
|
||||
\v 21 21. ያህዌ ሆይ፣ የሚጠሉህን አልጠላሁምን?
|
||||
በአንተ ላይ የሚነሡትንስ አልተጸየፍሁምን?
|
||||
22. በፍጹም ጥላቻ ጠልቻቸዋለሁ
|
||||
\v 22 22. በፍጹም ጥላቻ ጠልቻቸዋለሁ
|
||||
እነርሱም ባላጋራዎቼ ሆነዋል፡፡
|
|
@ -1,5 +1,5 @@
|
|||
\v 23 \v 24 23. እግዚአብሔር ሆይ፣ መርምረኝ
|
||||
\v 23 እግዚአብሔር ሆይ፣ መርምረኝ
|
||||
ልቤንም ዕወቅ
|
||||
ፈትነኝ ሐሳቤንም ዕወቅ፡፡
|
||||
24. በእኔ ውስጥ የዐመፅ መንገድ ቢኖር እይ
|
||||
\v 24 በእኔ ውስጥ የዐመፅ መንገድ ቢኖር እይ
|
||||
በዘላለምም መንገድ ምራኝ፡፡
|
|
@ -1,7 +1,7 @@
|
|||
\c 140 \v 1 \v 2 \v 3 1. ያህዌ ሆይ፣ ከክፉ ሰዎች አድነኝ
|
||||
\c 140 \v 1 ያህዌ ሆይ፣ ከክፉ ሰዎች አድነኝ
|
||||
ከዐመፀኞችም ጠብቀኝ፡፡
|
||||
2. እነርሱ በልባቸው ክፉ ነገር
|
||||
\v 2 እነርሱ በልባቸው ክፉ ነገር
|
||||
ያውጠነጥናሉ
|
||||
በየዕለቱም ጦርነት ይጭራሉ፡፡
|
||||
3. ምላሳቸው እንደ እባብ ይነድፋል
|
||||
\v 3 ምላሳቸው እንደ እባብ ይነድፋል
|
||||
የእፉኝትም መርዝ በከንፈራቸው አለ፡፡ ሴላ
|
|
@ -1,6 +1,6 @@
|
|||
\v 4 \v 5 4. ያህዌ ሆይ፣ ከክፉዎች እጅ ጠብቀኝ
|
||||
\v 4 ያህዌ ሆይ፣ ከክፉዎች እጅ ጠብቀኝ
|
||||
መትተው ሊጥሉኝ ከሚፈልጉ
|
||||
ዐመፀኛ ሰዎች አድነኝ፡፡
|
||||
5. ትዕቢተኞች በስውር ወጥመድ ዘርግተውብኛል
|
||||
\v 5 ትዕቢተኞች በስውር ወጥመድ ዘርግተውብኛል
|
||||
የመረባቸውን ገመድ ዘረጉብኝ
|
||||
በመንገዴም አሽክላ አኖሩ፡፡ ሴላ
|
|
@ -1,6 +1,6 @@
|
|||
\v 6 \v 7 \v 8 6. እኔም ያህዌን፣ ‹‹አንተ አምላኬ ነህ
|
||||
\v 6 እኔም ያህዌን፣ ‹‹አንተ አምላኬ ነህ
|
||||
እንድትምረኝ የማቀርበውን ጩኸት ስማ›› እለዋለሁ፡፡
|
||||
7. ያህዌ ሆይ፣ እኔን ለማዳን ብርቱ ነህ
|
||||
\v 7 ያህዌ ሆይ፣ እኔን ለማዳን ብርቱ ነህ
|
||||
በጦርነት ቀን ራሴን ከለልህ፡፡
|
||||
8. ያህዌ ሆይ፣ የክፉዎች ምኞት አይሳካ
|
||||
\v 8 ያህዌ ሆይ፣ የክፉዎች ምኞት አይሳካ
|
||||
ሤራቸውም አይከናወን፡፡
|
|
@ -1,7 +1,7 @@
|
|||
\v 9 9. ዙሪያዬን የከበቡኝ ራሳቸውን ቀና ቀና አደረጉ
|
||||
\v 9 ዙሪያዬን የከበቡኝ ራሳቸውን ቀና ቀና አደረጉ
|
||||
የገዛ ከንፈራቸው ሸፍጥ ይዋጣቸው፡፡
|
||||
\v 10 10. የእሳት ፍም በላያቸው ይውረድ
|
||||
\v 10 የእሳት ፍም በላያቸው ይውረድ
|
||||
እሳት ውስጥ ጣላቸው
|
||||
ዳግመኛም እንዳይነሡ ማጥ ወዳለበት ጉድጓድ ይውደቁ፡፡
|
||||
\v 11 11. ምላሰኛ በምድሪቱ ጸንቶ አይኑር
|
||||
\v 11 ምላሰኛ በምድሪቱ ጸንቶ አይኑር
|
||||
ዐመፀኛውን ክፋት አሳድዶ ያጥፋውቨ
|
|
@ -1055,6 +1055,11 @@
|
|||
"134-01",
|
||||
"134-03",
|
||||
"135-01",
|
||||
"139-23",
|
||||
"140-01",
|
||||
"140-04",
|
||||
"140-06",
|
||||
"140-09",
|
||||
"140-12",
|
||||
"141-01",
|
||||
"141-03",
|
||||
|
|
Loading…
Reference in New Issue