Tue Jun 19 2018 16:38:24 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-19 16:38:26 +03:00
parent e562ed6265
commit 529ef8cd89
7 changed files with 22 additions and 17 deletions

View File

@ -1,10 +1,10 @@
\v 3 3. በቤትህ ውስጥ ሚስትህ እንደሚያፈራ
\v 3 በቤትህ ውስጥ ሚስትህ እንደሚያፈራ
ወይን ትሆናለች
ልጆችህም በማእድህ ዙሪያ
እንደ ወይራ ተክል ይሆናሉ፡
\v 4 4. አዎን፣ ያህዌን የሚፈራ እንዲህ ይባረካል፡፡
\v 5 5. ያህዌ ከጽዮን ይባርክህ
\v 4 አዎን፣ ያህዌን የሚፈራ እንዲህ ይባረካል፡፡
\v 5 ያህዌ ከጽዮን ይባርክህ
በሕይወትህ ዘመን ሁሉ
የኢየሩሳሌምን ብልጽግና ያሳይህ፡፡
\v 6 6. የልጅ ልጆችን ለማየት ያብቃህ
\v 6 የልጅ ልጆችን ለማየት ያብቃህ
እስራኤል ላይ ሰላም ይሁን፡፡

View File

@ -1,7 +1,7 @@
\c 129 \v 1 \v 2 \v 3 1. ‹‹ከልጅነቴ ጀምሮ ብዙ ጊዜ
\c 129 \v 1 ‹‹ከልጅነቴ ጀምሮ ብዙ ጊዜ
አስጨነቁኝ›› ይበል እስራኤል፡፡
2. በእርግጥ፣ ከልጅነቴ ጀምሮ ብዙ ጊዜ
\v 2 በእርግጥ፣ ከልጅነቴ ጀምሮ ብዙ ጊዜ
አስጨነቁኝ
ይሁን እንጂ አላሸነፉኝም፡፡
3. አራሾች ጀርባዬን አረሱት
\v 3 አራሾች ጀርባዬን አረሱት
ትልማቸውንም አስረዘሙት፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 4 \v 5 4. እግዚአብሔር ጻድቅ ነው
\v 4 እግዚአብሔር ጻድቅ ነው
የክፉዎችን ገመድ በጣጥሶ ጣለ፡፡
5. ጽዮንን የሚጠሉ ሁሉ ይፈሩ
\v 5 ጽዮንን የሚጠሉ ሁሉ ይፈሩ
ወደ ኃላቸውም ይመለሱ፡፡

View File

@ -1,8 +1,8 @@
\v 6 \v 7 \v 8 6. ገና ከመብቀሉ እንደሚደርቅ
\v 6 ገና ከመብቀሉ እንደሚደርቅ
ቤት ጣር ላይ እንዳለ ሣር ይሁኑ፡፡
7. ደግሞ ለዐጫጁ እጁን
\v 7 ደግሞ ለዐጫጁ እጁን
ለነዶ ሰብሳቢ እቅፉን እንደማይሞላ
ነዶ ይሁኑ፡፡
8. መንገድ ዐላፊዎችም፣ ‹‹የያህዌ በረከት
\v 8 መንገድ ዐላፊዎችም፣ ‹‹የያህዌ በረከት
እናንተ ላይ ይሁን፤ በያህዌ ስም ባረክናችሁ
አይበሉ፡፡››

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\c 130 \v 1 \v 2 1. ያህዌ ሆይ፣
\c 130 \v 1 ያህዌ ሆይ፣
ከጥልቅ ወደ አንተ እጮኻለሁ፡፡
2. ጌታ ሆይ፣ ምሕረትን ፈልጌ ስጮኽ ድምፄን ስማ
\v 2 ጌታ ሆይ፣ ምሕረትን ፈልጌ ስጮኽ ድምፄን ስማ
ጆሮህንም ወደ እኔ አዘንብል፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 3 \v 4 3. ያህዌ ሆይ፣ አንተ ኃጢአትን ብትከታተል ኖሮ
\v 3 ያህዌ ሆይ፣ አንተ ኃጢአትን ብትከታተል ኖሮ
ማን መቆም ይችል ነበር፡፡
4. ነገር ግን በአንተ ዘንድ ይቅርታ አለ
\v 4 ነገር ግን በአንተ ዘንድ ይቅርታ አለ
ስለዚህ ልትፈራ ይገባሃል፡፡

View File

@ -1031,6 +1031,11 @@
"126-04",
"127-01",
"127-03",
"128-01"
"128-01",
"128-03",
"129-01",
"129-04",
"129-06",
"130-01"
]
}