Tue Jun 19 2018 16:36:24 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-19 16:36:26 +03:00
parent 24c482e1e7
commit e562ed6265
6 changed files with 19 additions and 15 deletions

View File

@ -1,8 +1,8 @@
\v 4 \v 5 \v 6 4. ያህዌ ሆይ፣ በኔጌቭ እንዳሉ
\v 4 ያህዌ ሆይ፣ በኔጌቭ እንዳሉ
ምንጮች ምርኮአችን መልስ፡፡
5. በእንባ የሚዘሩ
\v 5 በእንባ የሚዘሩ
በእልልታ ይዘራሉ
6. ዘሩን ተሸክመው
\v 6 ዘሩን ተሸክመው
እያለቀሱ የተሰማሩ
ነዶአቸውን ተሸክመው
እልል እያሉ ይመለሳሉ፡፡

View File

@ -1,8 +1,8 @@
\c 127 \v 1 \v 2 1. ያህዌ ቤትን ካልሠራ
\c 127 \v 1 ያህዌ ቤትን ካልሠራ
ሠራተኞች በከንቱ ይደክማሉ
ያህዌ ከተማን ካልጠበቀ
ጠባቂ በከንቱ ይተጋል፡፡
2. የዕለት ጉርስ ለማግኘት በመጣር
\v 2 የዕለት ጉርስ ለማግኘት በመጣር
ማለዳ መነሣት፣ አምሽቶም መግባት
ከንቱ ነው፡፡
ያህዌ ለወዳጆቹ ተኝተው እያለ

View File

@ -1,8 +1,8 @@
\v 3 \v 4 \v 5 3. እነሆ ልጆች የያህዌ ስጦታ ናቸው
\v 3 እነሆ ልጆች የያህዌ ስጦታ ናቸው
የማሕፀንም ፍሬ የእርሱ ችሮታ ነው፡፡
4. በወጣትነት የተገኙ ልጆች
\v 4 በወጣትነት የተገኙ ልጆች
በጦረኛ እጅ እንዳሉ ፍላጾች ናቸው
5. ኮረጆዎቹን በእነዚህ የሞላ ሰው
\v 5 ኮረጆዎቹን በእነዚህ የሞላ ሰው
የተባረከ ነው፡፡
ከጠላቶቹ ጋር በሚሟገትበት ጊዜ
አፍሮ አይገባም፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\c 128 \v 1 \v 2 1. ያህዌን የሚፈሩ ሁሉ
\c 128 \v 1 ያህዌን የሚፈሩ ሁሉ
በመንገዶቹም የሚሄዱ የተባረኩ ናቸው፡፡
2. በእጆችህ ሥራ ደስ ይልሃል
\v 2 በእጆችህ ሥራ ደስ ይልሃል
ትባረካለህ፤ ይሳካልሃልም፡፡

View File

@ -1,10 +1,10 @@
\v 3 \v 4 \v 5 \v 6 3. በቤትህ ውስጥ ሚስትህ እንደሚያፈራ
\v 3 3. በቤትህ ውስጥ ሚስትህ እንደሚያፈራ
ወይን ትሆናለች
ልጆችህም በማእድህ ዙሪያ
እንደ ወይራ ተክል ይሆናሉ፡
4. አዎን፣ ያህዌን የሚፈራ እንዲህ ይባረካል፡፡
5. ያህዌ ከጽዮን ይባርክህ
\v 4 4. አዎን፣ ያህዌን የሚፈራ እንዲህ ይባረካል፡፡
\v 5 5. ያህዌ ከጽዮን ይባርክህ
በሕይወትህ ዘመን ሁሉ
የኢየሩሳሌምን ብልጽግና ያሳይህ፡፡
6. የልጅ ልጆችን ለማየት ያብቃህ
\v 6 6. የልጅ ልጆችን ለማየት ያብቃህ
እስራኤል ላይ ሰላም ይሁን፡፡

View File

@ -1027,6 +1027,10 @@
"125-01",
"125-04",
"126-01",
"126-02"
"126-02",
"126-04",
"127-01",
"127-03",
"128-01"
]
}