Fri Jun 30 2017 16:43:03 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-30 16:43:03 +03:00
parent 547ae0b70c
commit c1b40a47fe
3 changed files with 5 additions and 0 deletions

2
16/29.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 29 \v 30 29. ክፉ ሰው ባልንጀራውን ይሸነግላል፤ መልካም ወዳልሆነ መንገድም ይመራዋል፡፡
30. በዐይኑ የሚጠቅስ ክፉ ተግባር እንዲፈጽሙ ለሌሎች ምልክት ይሰጣል፤ ከንፈሩን የሚነክስ ክፉ ነገር ያደርጋል፡፡

2
16/31.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 31 \v 32 31. ሽበት መልካሙን ለሚያደርጉ የሚሰጥ የክብር ዘውድ ነው፡፡
32. ለመቆጣት የዘገየ ሰው ከጦረኛ ይልቅ ብርቱ ነው፤ ራሱን የሚገዛም በጉልበት ከተማን ከሚቆጣጠር ይበልጣል፡፡

1
16/33.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 33 33. ዕጣ በጉያ ውስጥ ይጣላል፤ ያህዌ ግን ፍጻሜውን ይወስናል፡፡