diff --git a/16/29.txt b/16/29.txt new file mode 100644 index 0000000..53b57f6 --- /dev/null +++ b/16/29.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 29 \v 30 29. ክፉ ሰው ባልንጀራውን ይሸነግላል፤ መልካም ወዳልሆነ መንገድም ይመራዋል፡፡ +30. በዐይኑ የሚጠቅስ ክፉ ተግባር እንዲፈጽሙ ለሌሎች ምልክት ይሰጣል፤ ከንፈሩን የሚነክስ ክፉ ነገር ያደርጋል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/16/31.txt b/16/31.txt new file mode 100644 index 0000000..dcf1d70 --- /dev/null +++ b/16/31.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 31 \v 32 31. ሽበት መልካሙን ለሚያደርጉ የሚሰጥ የክብር ዘውድ ነው፡፡ +32. ለመቆጣት የዘገየ ሰው ከጦረኛ ይልቅ ብርቱ ነው፤ ራሱን የሚገዛም በጉልበት ከተማን ከሚቆጣጠር ይበልጣል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/16/33.txt b/16/33.txt new file mode 100644 index 0000000..085f9f9 --- /dev/null +++ b/16/33.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 33 33. ዕጣ በጉያ ውስጥ ይጣላል፤ ያህዌ ግን ፍጻሜውን ይወስናል፡፡ \ No newline at end of file