Tue Jul 26 2016 19:57:06 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-07-26 19:57:07 +03:00
parent 7a026bb296
commit a3a546d27a
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
ስለዚህ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፤የምወዳችሁና የምናፍቃችሁ ደስታዬና አክሊሎቼ፤ ወዳጆቼ የሆናችሁ በጌታ ጸንታችሁ ቁሙ። ኤዎድያና ሲንጢኪ እርስ በርሳቸው በጌታ ተስማምተው እንዲኖሩ እለምናቸዋለሁ። በርግጥ አንተም እዚያ ያለኸው የሥራ ባልደርባዬ ወንጌልን በማሰራጨት ረገድ ከእኔና ከቅሌምንጦስ ጋር እንዲሁም ስማቸው በሕይወት መጽሐፍ ከተጻፉት ከሌሎች የሥራ ጓደኞቼ ጋር የተጋደሉትን እነዚህን ሴቶች እንድትረዳቸው እለምንሃለሁ
\c 4 \v 1 \v 2 \v 3 ስለዚህ ውድ ወንድሞቼ፤ ወዳጆቼም ሆይ፤ የምናፍቃችሁ፤ ደስታዬና አክሊሎቼ የሆናችሁ በዚህ መንገድ በጌታ ጸንታችሁ ቁሙ። ኤዎድያና ሲንጢኪ እርስ በርሳቸው በጌታ ተስማምተው እንዲኖሩ እለምናቸዋለሁ። በርግጥ አንተም እዚያ ያለኸው የሥራ ባልደርባዬ እነዚህን ሴቶች እንድትረዳቸው እለምንሃለሁ። እነርሱም ወንጌልን በማሰራጨት ረገድ ከእኔና ከቅሌምንጦስ ጋር እንዲሁም ስማቸው በሕይወት መጽሐፍ ከተጻፉት ከሌሎች የሥራ ጓደኞቼ ጋር ብዙ ደክመዋል