diff --git a/04/01.txt b/04/01.txt index 9325b0d..333ff30 100644 --- a/04/01.txt +++ b/04/01.txt @@ -1 +1 @@ -ስለዚህ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፤የምወዳችሁና የምናፍቃችሁ ደስታዬና አክሊሎቼ፤ ወዳጆቼ የሆናችሁ በጌታ ጸንታችሁ ቁሙ። ኤዎድያና ሲንጢኪ እርስ በርሳቸው በጌታ ተስማምተው እንዲኖሩ እለምናቸዋለሁ። በርግጥ አንተም እዚያ ያለኸው የሥራ ባልደርባዬ ወንጌልን በማሰራጨት ረገድ ከእኔና ከቅሌምንጦስ ጋር እንዲሁም ስማቸው በሕይወት መጽሐፍ ከተጻፉት ከሌሎች የሥራ ጓደኞቼ ጋር የተጋደሉትን እነዚህን ሴቶች እንድትረዳቸው እለምንሃለሁ። \ No newline at end of file +\c 4 \v 1 \v 2 \v 3 ስለዚህ ውድ ወንድሞቼ፤ ወዳጆቼም ሆይ፤ የምናፍቃችሁ፤ ደስታዬና አክሊሎቼ የሆናችሁ በዚህ መንገድ በጌታ ጸንታችሁ ቁሙ። ኤዎድያና ሲንጢኪ እርስ በርሳቸው በጌታ ተስማምተው እንዲኖሩ እለምናቸዋለሁ። በርግጥ አንተም እዚያ ያለኸው የሥራ ባልደርባዬ እነዚህን ሴቶች እንድትረዳቸው እለምንሃለሁ። እነርሱም ወንጌልን በማሰራጨት ረገድ ከእኔና ከቅሌምንጦስ ጋር እንዲሁም ስማቸው በሕይወት መጽሐፍ ከተጻፉት ከሌሎች የሥራ ጓደኞቼ ጋር ብዙ ደክመዋል። \ No newline at end of file