Tue Jul 26 2016 16:27:32 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-07-26 16:27:34 +03:00
parent 57a12b5b80
commit 3339dd1825
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 25 \v 26 \v 27 ነገር ግን ኤጳፍሮዲቱስን መልሼ ወደ እናንተ መላክ አስፈላጊ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። እርሱ እኔን በሚያስፈልገኝ ሁሉ እንዲረዳኝ ልካችሁት የነበረውን ወንድሜ ከእኔ ጋር የተሰለፈ ወታደርና የሥራ ባልደረባዬ ነው። እርሱን ወደ እናንተ የምልከውም ሁላችሁንም ለማየት በመናፈቁና እናንተም መታመሙን በመስማታችሁ ስለ ተጨነቀ ነው። በእርግጥ በጠና ታሞ ለሞት ተቃርቦ ነበር፤ ነገር ግን እግዚአብሔር ምሕረት አደረገለት። ከሕመሙ መዳኑ ለእርሱ ብቻ ሳይሆን ሐዘን በሐዘን ላይ እንዳይደረርብኝ ለእኔም ምር ነው።