From 3339dd1825d1a3c3db9c1776b1821c645e8a87d3 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: weth-06 Date: Tue, 26 Jul 2016 16:27:34 +0300 Subject: [PATCH] Tue Jul 26 2016 16:27:32 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 02/25.txt | 2 +- 1 file changed, 1 insertion(+), 1 deletion(-) diff --git a/02/25.txt b/02/25.txt index 77a5eb4..6c3f526 100644 --- a/02/25.txt +++ b/02/25.txt @@ -1 +1 @@ -\v 25 \v 26 \v 27 ነገር ግን ኤጳፍሮዲቱስን መልሼ ወደ እናንተ መላክ አስፈላጊ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። እርሱ እኔን በሚያስፈልገኝ ሁሉ እንዲረዳኝ ልካችሁት የነበረውን ወንድሜን ከእኔ ጋር የተሰለፈ ወታደርና የሥራ ባልደረባዬ ነው። እርሱን ወደ እናንተ የምልከውም ሁላችሁንም ለማየት በመናፈቁና እናንተም መታመሙን በመስማታችሁ ስለ ተጨነቀ ነው። በእርግጥ በጠና ታሞ ለሞት ተቃርቦ ነበር፤ ነገር ግን እግዚአብሔር ምሕረት አደረገለት። ከሕመሙ መዳኑ ለእርሱ ብቻ ሳይሆን ሐዘን በሐዘን ላይ እንዳይደረርብኝ ለእኔም ችምር ነው። \ No newline at end of file +\v 25 \v 26 \v 27 ነገር ግን ኤጳፍሮዲቱስን መልሼ ወደ እናንተ መላክ አስፈላጊ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። እርሱ እኔን በሚያስፈልገኝ ሁሉ እንዲረዳኝ ልካችሁት የነበረውን ወንድሜና ከእኔ ጋር የተሰለፈ ወታደርና የሥራ ባልደረባዬ ነው። እርሱን ወደ እናንተ የምልከውም ሁላችሁንም ለማየት በመናፈቁና እናንተም መታመሙን በመስማታችሁ ስለ ተጨነቀ ነው። በእርግጥ በጠና ታሞ ለሞት ተቃርቦ ነበር፤ ነገር ግን እግዚአብሔር ምሕረት አደረገለት። ከሕመሙ መዳኑ ለእርሱ ብቻ ሳይሆን ሐዘን በሐዘን ላይ እንዳይደረርብኝ ለእኔም ጭምር ነው። \ No newline at end of file