Wed Feb 21 2018 12:27:19 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2018-02-21 12:27:20 +03:00
parent 0d7e4e7bfc
commit 06346ee975
3 changed files with 4 additions and 5 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 5 ሌቦች ወደ አንተ ቢመጡ፥ዘራፊዎች በሌሊት ቢመጡ (አንተ እንዴት ተቆረጥህ!)፥የሚበቃቸውን ያህል ብቻ የሚሰርቁ አይደለምን? ወይን ለቃሚዎች ወደ አንተ ቢመጡ ቃርሚያ አያስቀሩምን? \v 6 ዔሳው ምንኛተበረበረ፥የተደበቀ ሀብቱ ምንኛ ተዘረፈ?
\v 5 ሌቦች ወደ አንተ ቢመጡ፥ዘራፊዎች በሌሊት ቢመጡ (አንተ እንዴት ተቆረጥህ!)፥የሚበቃቸውን ያህል ብቻ የሚሰርቁ አይደለምን? ወይን ለቃሚዎች ወደ አንተ ቢመጡ ቃርሚያ አያስቀሩምን? \v 6 ዔሳው ምንኛ ተበረበረ፥የተደበቀ ሀብቱ ምንኛ ተዘረፈ?

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 7 \v 8 \v 9 የተማማልሃቸው ሰዎች፥በጉዞህ ወደ ድንበር ይሰድዱሃል።ከአንተ ጋር መልካም ግንኙነት የነበራቸው ሰዎች አታለሉህ፥አሸነፉህ
ም። እንጀራህን የበሉ ከበታችህ ወጥመድ ዘረጉብህ። በእርሱም ዘንድ ማስተዋል የለም። በዚያ ቀን ከኤዶም ጥበበኞችን፥ከዔሳውም ተራራ ማስተዋ
ልን አላጠፋምን? ይላል እግዚአብሔር።ቴማን ሆይ፥ ሰው ሁሉ ከዔሳው ተራራ ታርዶ ይጠፋ ዘንድ፤፡ኃያላንህ ይደነግጣሉ።
\v 7 \v 9 የተማማልሃቸው ሰዎች፥በጉዞህ ወደ ድንበር ይሰድዱሃል።ከአንተ ጋር መልካም ግንኙነት የነበራቸው ሰዎች አታለሉህ፥አሸነፉህም። እንጀራህን የበሉ ከበታችህ ወጥመድ ዘረጉብህ። በእርሱም ዘንድ ማስተዋል የለም። \v 8 በዚያ ቀን ከኤዶም ጥበበኞችን፥ከዔሳውም ተራራ ማስተዋልን አላጠፋምን? ይላል እግዚአብሔር።ቴማን ሆይ፥ ሰው ሁሉ ከዔሳው ተራራ ታርዶ ይጠፋ ዘንድ፤፡ኃያላንህ ይደነግጣሉ።

View File

@ -38,6 +38,7 @@
"finished_chunks": [
"01-title",
"01-01",
"01-03"
"01-03",
"01-05"
]
}