Mon Jun 19 2017 17:45:52 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-19 17:45:53 +03:00
parent 395bb31d2c
commit 4a1d0e5697
8 changed files with 50 additions and 0 deletions

3
01/15.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 15 15. የምሥራችን የሚያመጣና ሰላምን የሚያውጅ ሰው እግር በተራራው ላይ ናቸው!
ይሁዳ ሆይ፣ በዓላትህን አክብር፤ ስእለትህንም ፈጽም፤
ከእንግዲህ ክፉዎች አይወርሩህም፤ እነርሱ ፈጽሞ ይጠፋሉ፡፡

5
02/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\c 2 \v 1 \v 2 1. እስክትደቅቂ ድረስ የሚረግጥሽ እርሱ እየመጣ ነው፡፡ ስለዚህ ምሽጐችሽን አጠናክሪ መንገድሽን ጠብቂ፤ ወገብሽን ታጠቂ፤ ኃይልሽን ሁሉ አሰባስቢ፡፡
2. አጥፊዎች ባድማ ቢያደርጓቸውም፣
የወይን ተክል ቦታቸውን ቢያጠፉባቸውም
እንደ እስራኤል ክብር ሁሉ ያህዌ
የያዕቆብንም ክብር ይመልሳል፡፡

9
02/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,9 @@
\v 3 \v 4 3. የወታደሮቹ ጋሻ ቀይ ነው፣
ተዋጊዎቹም ሐምራዊ ልብስ ለብሰዋል
ዝግጁ በሆኑበት ቀን
የሰረገሎቹ ብረት ያብረቀርቃል
የጦሩ ዘንግ ይወዛወዛል፡፡
4. ሰረገሎቹ በየመንገዱ ይከንፋሉ፤ ሰፋፊ
በሆኑት መንገዶች በፍጥነት ወዲያ ወዲህ ይላሉ፡፡
የሚንቦገቦግ ችቦ ይመስላሉ፤
እንደ መብረቅም ይወረወራሉ፡፡

5
02/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 5 5. እስክትደቂ ድረስ የሚረግጥሽ እርሱ
የጦር ሹማምንቱን ይጠራል
እነርሱም እየተደነቃቀፉ ወደ ፊት ይመጣሉ፣
ለማጥቃት ወደ ከተማ ቅጥር ይወጣሉ፤ የሚወረወርባቸውን
ፍላጻ በትልቁ ጋሻቸው ይከላከላሉ፡፡

5
02/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 6 \v 7 6. በወንዙ በኩል ያሉ በሮች ወለል ብለው ይከፈታሉ
ቤተ መንግሥቱም ተደመሰሰ፡፡
7. ንግሥቲቱ ተማርካ ዕርቃኗን ተወሰደች
ሴት አገልጋዮቿ ደረታቸውን እየደቁ
እንደ ርግብ ያላዝናሉ፡፡

12
02/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,12 @@
\v 8 \v 9 \v 10 8. ነነዌ ውሃ መያዝ እንደማይችል ኩሬ ናት፤
ሕዝቧም እንደ ፈጣን ወራጅ ውሃ
ፈጥኖ ይሸሻል፡፡
ሌሎች ‹‹ቁሙ ቁሙ›› ብለው ይጮኻሉ
ዞር ብሎ የሚያይ ግን የለም፡፡
9. የነነዌ ሀብት ስፍር ቁጥር የለውም
የከበሩ ድንጋዮቿ የተትረፈረፉ ናቸው
ስለዚህ ብሩን ዝረፉ፣ ወርቁንም ንጠቁ፡፡
10. ነነዌ ባዶ ሆነች፣ ተራቆተች፡፡
የሰዎች ልብ ቀለጠ፤
የሰው ሁሉ ጉልበት ተብረከረከ
ሁሉም ተጨንቀዋል፤ ፊታቸው ገርጥቷል፡፡

6
02/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
\v 11 \v 12 11. የአንበሶች ዋሻ፣ የአንበሳ ደቦሎች የሚመገቡበት፣
ወንድ አንበሳና እንስት አንበሳ ምንም ሳይፈሩ
ወዲያ ወዲህ ይሉበት የነበረ ቦታ የታል?
12. አንበሳ ለግልገሎቹ የሚበቃውን ያህል ገደለ፤
ለእንስቶቹ የሚበቃውንም ያህል አድኖ ያዘ
የገደለውን በዋሻው፣ የነጠቀውንም በመኖሪያ ቦታው ሞልቶአል፡፡

5
02/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 13 13. የሰራዊት ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤
ሰረገሎችን አቃጥላለሁ፤
ደቦል አንበሶችህን ሰይፍ ይበላቸዋል፡፡
የዘረፍኸውን ከምድርህ አጠፋለሁ፤
ከእንግዲህ የመልእክተኞችህ ድምፅ አይሰማም፡፡››