Mon Jun 19 2017 17:43:52 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
6271f6fedb
commit
395bb31d2c
|
@ -0,0 +1,4 @@
|
|||
\v 4 \v 5 4. ባሕርን ይገሥጻል፤ ያደርቀዋልም፤ እርሱ ወንዞችን ሁሉ ያደርቃል፡፡
|
||||
ባሳንና ቀርሜሎስ ጠውልገዋል፤ የሊባኖስ አበቦችም ረግፈዋል፡፡
|
||||
5. ተራሮች በእርሱ ፊት ተናወጡ፤ ኮረብቶችም ቀለጡ፤
|
||||
ምድር በፊቱ፣ ዓለምና በውስጧ የሚኖሩ ሰዎችም ሁሉ ተናወጡ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 6 6. በቁጣው ፊት ማን መቆም ይችላል? ጽኑ ቁጣውንስ ማን መቋቋም ይችላል?
|
||||
መዓቱ እንደ እሳት ፈስሶአል፤ ዐለቶችም በፊቱ ተሰነጣጠቁ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 7 \v 8 7. ያህዌ መልካም ነው፤ በመከራ ጊዜም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ ለሚታመኑበት ታማኝ ነው፡፡
|
||||
8. ጠላቶቹን ግን በኃይለኛ ጐርፍ ያጥለቀልቃቸዋል፤ ወደ ጨለማም ያሳድዳቸዋል፡፡
|
|
@ -0,0 +1,5 @@
|
|||
\v 9 \v 10 \v 11 9. እናንተ ሰዎች ያህዌ ላይ የምታሤሩት ምንድነው? እርሱ ፈጽሞ ያጠፋዋል፤ መከራም ዳግመኛ አይነሣም፡፡
|
||||
10. እንደ እሾኽ ይጠላለፋሉ፤ በወይን ጠጃቸውም ይሰክራሉ፤
|
||||
እሳት እንደ ገለባ ይበላቸዋል፡፡
|
||||
11. ነነዌ ሆይ፣ ያህዌ ላይ የሚያሤር፣
|
||||
ክፉ ምክር የሚመክር ከመካከላችሁ ወጥቷል፡፡
|
|
@ -0,0 +1,6 @@
|
|||
\v 12 \v 13 12. ያህዌ እንዲህ ይላል፤
|
||||
‹‹ኅይለኞችና ቁጥራቸውም እጅግ የበዛ ቢሆን እንኳ ተቆርጠው ይጠፋሉ፤
|
||||
ከእንግዲህም ሕዝባቸው አይኖም፡፡
|
||||
ይሁዳ ሆይ፣ ከዚህ በፊት ባስጨንቅህም፣ ከእንግዲህ አላስጨንቅህም፡፡
|
||||
13. አሁንም ቀንበራቸውን ከአንተ ላይ እሰብራለሁ፤
|
||||
ስንሰለትህንም በጥሼ እጥላለሁ፡፡
|
Loading…
Reference in New Issue