Mon Jun 19 2017 17:47:52 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-19 17:47:53 +03:00
parent 4a1d0e5697
commit 01c1fa9175
7 changed files with 50 additions and 0 deletions

5
03/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\c 3 \v 1 \v 2 1. ደም ለሞላባት ከተማ ወዮላት!
ሐሰትና የተዘረፈ ንብረት ሞልቶበታል፡፡
2. አሁን ግን የአላንጋ ድምፅና
የመንኰራኩር ኳኳታ ድምፅ፣
የፈጣን ፈረስ ኮቴ፣ የሰረገሎች መንጓጓት ይሰማል፡፡

9
03/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,9 @@
\v 3 \v 4 3. የሚያብረቀርቅ ሰይፍና የሚያንጸባርቅ ጦር የያዙ
ፈረሰኞች ጥቃት ያደርሳሉ፤
የሞተው ብዙ ነው፤
ሬሳ በሬሳ ተከምሮአል
እጅግ ከመብዛቱ የተነሣ አጥቂዎቹ
በሞቱት ሰዎች ሬሳ ይሰናከላሉ፡፡
4. ይህ ሁሉ የሆነው ገደብ በሌለው የአመንዝራዋ ፍትወት
ምክንያት ነው፤ እርሷ በዝሙቷ መንግሥታን፣
በጥንቆላዋም ሕዝቦችን ባሪያ አድርጋለች፡፡

10
03/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
\v 5 \v 6 \v 7 5. የሰራዊት ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፣
‹‹እኔ በጠላትነት ተነሥቼብሻለሁ
ዕርቃንሽን ለሕዝቦች፣
ኅፍረተ ሥጋሽን ለመንግሥታት አሳያለሁ፡፡
6. በጣም የሚያስጸይፍ ቆሻሻ እደፋብሻለሁ፤
እንቅሻለሁ፤ ሰው ሁሉ
እንዲሳለቅብሽ አደርጋለሁ፡፡
7. የሚያይሽ ሁሉ ከአንቺ እየሸሸ፣
‹‹ነነዌ ፈራርሳለች፤ ማን ያለቅስላታል?
የሚያጽናናትንስ ከወዴት አገኛለሁ? ይላል፡፡

6
03/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
\v 8 \v 9 8. ነነዌ ሆይ፣ ለመሆኑ አንቺ ዐባይ ወንዝ
አጠገብ ከተሠራችውና በውሃ ከተከበበችው፣
ወንዙ መከላከያ፣
ባሕሩ ራሱ ቅጥራ ከሆነለት ከቴብስ ትበልጫለሽን?
9. ኢትዮጵያና ግብፅ ወሰን የለሽ ኃይሏ ነበሩ
ፉጥና ሊቢያም ረዳቶቿ ነበሩ፡፡

7
03/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
\v 10 \v 11 10. ያም ሆኖ፣ ቴብስ ተጋዘች፤
በምርኮም ተወሰደች
ሕፃናቷ በየመንገዱ ማእዘን ላይ ተፈጠፈጡ፤
በመኳንንቷ ላይ ዕጣ ተጣጣሉ፤
ታላላቅ ሰዎቿ ሁሉ በሰንሰለት ታሰሩ፡፡
11. አንቺ ደግሞ ትሰክሪያለሽ መደበቅ ትሞክሪያለሽ
ከጠላቶችሽ መሸሸጊያም ትፈልጊያለሽ፡፡

5
03/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 12 \v 13 12. ምሽጐችሽ ሁሉ ቀድሞ እንደ ደረሰ፣ ሲነቀነቅ በላተኛው
አፍ ውስጥ እንደሚወድቅ የበለስ ፍሬ ሆነዋል፡፡
13. ወታደሮችሽ እንደ ሴት ፈሪዎች ሆነዋል
የምድርሽ በሮች ወለል ብለው ለጠላቶችሽ ተከፍተዋል፡፡
መዝጊያዎቻቸውን እሳት በልቷቸዋል፡፡

8
03/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,8 @@
\v 14 \v 15 14. ለከበባው ውሃ ቅጂ፣
ምሽጐችሽን አጠናክሪ፤ ጭቃ ረግጠሸ የሸክላ
መሥሪያ አዘጋጂ፤ ጡብም ሥሪ፡፡
15. በዚያ እሳት ይበላሻል፤
ሰይፍ ያጠፋሻል፤ አንበጣ ማንኛውንም
ነገር እንደሚጠፉ ያጠፋሻል፡፡
ስለዚህ እንደ አንበጣ እርቢ
እንደ ኩብኩባም ተባዢ፡፡